>
6:44 pm - Thursday March 30, 2023

የባልደራስ ፕሬዝዳንት አቶ  እስክንድር ነጋ በሽኝት ስነስርዓቱ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት!!!

የባልደራስ ፕሬዝዳንት አቶ  እስክንድር ነጋ በሽኝት ስነስርዓቱ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት!!!
 
 
አሁን በእኔ እና ጃዋር ጉዞ እንደሚባለው “ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከሚሰሩ ሀይሎች ጋር ሊገናኙ በጋራ ሊሰሩ ነው !” በሚል ለሚናፈሰው ወሬ የእኔም ሆነ የድርጅታችን አቋም ብልጽግና የፈለገ ሺ አመት ይግዛ እንጂ ኢትዮጵያን ከሚያፈርሱ  ሀይሎች ጋር መስራት ቀርቶ መገናኘቱም የማይታሰብ እንደሆነ ቃል እገባለሁ….!!!

https://fb.watch/czWt9oXyEg/

Filed in: Amharic