>

ጭራቅ አሕመድን በሕይወት መያዝ ላማራ ሕልውና ያለው ወሳኝነት

ጭራቅ አሕመድን በሕይወት መያዝ ላማራ ሕልውና ያለው ወሳኝነት

 

ጭራቅ አሕመድ ሚስጥሩን ይዞ ከሞተ፣ ያማራን ሕዝብ በሕይወቱ ከጎዳው በላይ በሞቱ ይጎዳዋል።

የባላዔ አማራው የጭራቅ አሕመድ ጀንበር እያዘቀዘቀች ስለሆነ፣ አጠላለቋን ለማጤን ጊዜው አሁን ነው።  ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ የፈፀመውን ወንጀል ሌላ ማንም ጭራቅ በሌላ ማንም ሕዝብ ላይ አልፈፀመውም።  አዶልፍ ሂትለር ባይሁዶች ላይ ፈፀመው የሚባለው ወንጀል፣ ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ ከፈፀመው ወንጀል በመጠን ቢበልጥም በዘግናኝነት ግን የሂትለሩ ወንጀል ከርህራሄ የሚቆጠር ነው።  ግብራቸው በገሃድ እንደሚመሰከርባቸው ጭራቅ አሕመድና መሰሎቹ ኦሮሙሜወች አረመኔወች ናቸው።  አሮሙሜወች ህሊና የሚባል ምናምኒትም የሌላቸው፣ ርህራሄ የሚባል ምናምኒትም ያልፈጠረባቸው፣ የሰው ስቃይ ከምንም በላይ የሚያስደስታቸው፣ የሰው ባሕሪ የሌላቸው ሰውመሰል ሁለት አግራም አውሬወች ናቸው።  አባ ባሕሬ በዜናሁ ለጋላ ላይ እንደጻፉት፣ የሉባ ሠራዊት የኮሶ ትሉ እግሩ ላይ የሚፍለከለክ እንስሳዊ ሥራዊት እንደነበረ ሁሉ፣ የዘመናችን ኦሮሙሜወችም የሰው ደም እጃቸው ላይ የሚዝረበረብ እንስሳዊ መንጋወች ናቸው።     

ያማራ ሕዝብ ሕልውናው ቀጣይነት እንደሚኖረው ማርጋገጥ የሚችለው እነዚህ ባማራ ጥላቻ የታወሩ ሰውመሰል የኦሮሙማ አውሬወች ከስልጣን አካባቢ በተለይም ደግሞ ዐራት ኪል አካባቢ ዳግመኛ ዝር እንዳይሉ ማረጋገጥ እስከቻለ ድረስ ብቻ ነው።  ይህን ማድረግ የሚችለው ደግሞ ጭራቅ አሕመድንና ግብራበሮቹን ለሁሉም ኦሮሙሜ ልሁንባዮች ዘላለማዊ መቀጣጫ በሚሆን መንገድ ባደባባይ ከቀጣቸው ብቻ ነው።  ይህን ማድረግ የሚቻለው ደግሞ ጭራቅ አሕመድን በሕይወት ይዞ በጥብቅ በመርመር የፈፀማቸውን ወንጀሎች አንድም ሳያስቀር ሁሉንም በዝርዝር እንዲናገርና ግብራበሮቹን አንድም ሳያስቀር ሁሉንም በዝርዝር እንዲያጋልጥ በማድረግ ነው።   

በተለይም ደግሞ እነ ዶክተር አምባቸውን እንዴት እንደገደላቸውና በግድያው ላይ በወቅቱ መከላከያ ሚኒስቴር የነበረው ለማ መገርሳ እና በወቅቱ የደሕንነት ሚኒስቴር የነበረው ተመስገን ጡሩነህ የተጫወቱት ሚና እስከምን ድረስ እንደሆነ ጭራቅ አሕመድ እንዲናገር ሳይሆን እንዲለፈልፍ መደረግ አለበት።  ከነሕይወቱ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በደረሰው በእዘዝ ዋሴ ላይ ቃታ የሳበው ራሱ ጭራቅ አሕመድ ይሁን ወይም ለማ መገርሳ ወይም ተመስገን ጡሩንህ ያማራ ሕዝብ ከራሱ ከጭራቅ አሕመድ አንደበት መስማት አለበት።  የጀነራል አሳምነው ሬሳ በመትረየስ እንዲበሳሳ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የሰጠው ራሱ ጭራቅ አሕመድ ይሁን ወይም ለማ መገርሳ ወይም ተመስገን ጡሩንህ ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ አንደበት ማጋለጥ አለበት።  

ድፍን ሽዋን በተለይም ደግሞ አጣየንና ሸዋሮቢትን በሰደድ እሳት እንዲያጋይ የበላይ አዛዥ ያደረገው የኦሮሙማ አውሬ ማን እንደሆነ ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ አንደበት እንዲናገር መደረግ አለበት።  የወለጋን፣ ያሩሲና፣ የቤንሻንጉልን ጭፍጨፋ እንዲመሩ የሾማቸው የኦሮሙማ አውሬወች እነማን እንደሆኑ ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ አንደበት እንዲናገር መደረግ አለበት።  የኦሮሙማ አውሬወቹ አባዱላ ገመዳ፣ ሌንጮ ለታ፣ ጃዋር ሙሐመድ፣ መራራ ጉዲና፣ በቀለ ገርባ እና መሰሎቻቸው አማራን መጨፍጨፉን አጠናክሮ እንዲቀጥልበት እንዴት ይመክሩትና ያደፋፍሩት እንደነበር ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ እንደበት እንዲናገር መደረግ አለበት።   ተወዳጅነቴ እስከዚህ ድረስ ነው ለማለት ለድጋፍ ሰልፍ በወጣው ያዲሳባ ሕዝብ ላይ ቦምብ እንዲጥልበት የመከረው የሰይጣን ቁራጭ ጀዋር መሐመድ ይሁን ዳንኤል ክብረት ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ አንደበት እንዲናገር መደረግ አለበት።  

በለጠ ሞላና ጣሂር ሙሐመድ አብንን እንዲያፈርሱለት ምን ያህል እንደከፈላቸው ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ አንደበት መናገር አለበት።  ሲሳይ አጌና፣ ኤርምያስ ለገሰና መሰሎቻቸው ያማራን የሕልውና ትግል እያቃለሉ እንዲያሰናክሉ ስንት ኮንዶሚኒየም እንደተሰጣቸውና ኮንዶሚኒየሞቹ የቶቹ እንድሆኑ ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ እንደበት መናገር አለበት።  የብርሃኑ ነጋን፣ የታማኝ በየነን፣ ያለማየሁ ገብረማርያምንና የመሰሎቻቸውን ጉድ ራሱ ጭራቅ አሕመድ በገዛ ራሱ እንደበት መዘክዘክ አለበት።    

ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን ጭራቅ አሕመድ ከነ ሕይወቱ እፋኖ እጅ ከገባ ብቻ ነው።   ጭራቅ አሕመድ ከነሕይወቱ እፋኖ እጅ ገባ ማለት ግን በቀንደኞቹ የኦሮሙማ አውሬወች በተለይም ደግሞ በኦሮሙማው ዋና መሪ በኦቦ ለማ መገርሳ የሚመራው የቲም ለማ ጉድ ሙሉ በሙሉ ተጋለጠ ማለት ነው።  ስለዚህም የኦሮሙማ አውሬወች ዋና መሪ የለማ መገርሳ ዋና ዓላማ የኦሮሙማን ፀራማራ እቅድ ለማሳካት ጭራቅ አሕመድን እስከሚበቃው ድረስ ተጠቅሞ ፋኖ እጅ ሳይገባ በፊት ረሽኖ ማስወገድ ነው። ጭራቅ አሕመድን ከረሸነው በኋላ ደግሞ ቱሲወች (Tutsi) የሁቱወችን (Hutu) መሪ ሃብያሪማናን (Habyarimana) እንደገደሉት፣ አማሮች የኦሮሞወችን መሪ ዐብይ አሕመድን ገደሉት በማለት እልፍ አእላፍ አማሮችን ባንድ ጀምበር በማስጨፍጨፍ፣ የኦሮሙማ ፕሮጀክቱን ለማሳካት በጭራቅ አሕመድ ሞት ተጨማሪ ትርፍ ያተርፍበታል።    

ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ በለማ መገርሳ ቡድን ተረሽኖ የኦሮሙማን ጉድ ይዞ እንዳይቀበርና የሱን ሞት ተጠቅሞ ቲም ለማ ከፍተኛ የጭፍጨፋ ዘመቻ እንዳይከፍት፣ ጭራቅ አሕመድን ከነሕይወቱ ለመያዝ ፋኖ ማድረግ የሚችለውን ሁሉ ማድረግ አለበት።   ጭራቅ አሕመድ ሚስጥሩን ይዞ ከሞተ፣ ያማራን ሕዝብ በሕይወቱ ከጎዳው በላይ በሞቱ ይጎዳዋል።  

መስፍን አረጋ 

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic