>

ኦሮሚያ ክልል የሰው ልጅ በጠራራ ፀሀይ የሚታረድበት ቄራ እየሆነ ነው (ቬሮኒካ መላኩ)

በአማራ ላይ በአራቱም መአዘን የምትፈፀም ፖለቲካዊ ግድያ ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ የአማራ የዘላለም ጠላት የሆነው ትግሬ ወያኔ እንደሚያቀነባብረው እናውቃለን።  ወያኔ ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ፊሽካ ሲነፋ አንጎላቸው ገና ለአቅመ ሰውነት ያልደረሰ ዘገምተኞች ገጀራ ይዘው የሰውን ልጅ እንደሚከታትፉ ይታወቃል።
ይሄን አሰቃቂ ድርጊት ለማ መገርሳ ወይም አቢይ አህመድ አስፈፅመውታል እያልኩ አይደለም ። ማን አቀነባብሮ እንደሚያስፈፅመው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው።
ለማ መገርሳና ዶ/ር አቢይ የሚመሩት ክልል ግን ሳይውል ሳያድር ከድርጊቱ ጀርባ ያሉትን ማጋለጥ ፣ ወንጀሎኞቹን ለፍርድ ማቅረብና ለ 40 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ በአስቸኳይ ማብራሪያ መስጠት አለበት።
አሁንም በአስቸኳይ የክልሉን መግለጫ እየጠበቅን ነው።

ከኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሰው ልጅ እንደ ዱባ በገጀራ ተፈላልጦ ሲገደል በወር ውስጥ ብቻ ይሄ ሁለተኛው ነው።
አወዳይ ላይ የሱማሌ ብሄር ተወላጆች ላይ የተፈፀመው በገጀራ የመከታተፍ ጭካኔ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው።
የሱማሌው ክልል ፕሬዚደንት የህዝቡ ሞት የሚያመው መሪ ስለነበር ወገኖቹን ክልላዊ የሀዘን ቀን አውጆ በክብር ሸኛቸው ።
እስከ አሁን ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉ ገዳዮቹ ገና ያልሰለጠኑ ጎሬላ መሆናቸው የሚያስታውቀው አገዳደላቸው እንኳን ሰብአዊነት የለውም ። ይሄ የኦሮሞ ሰፊ ህዝብ ባህሪ አይደለም ነገር ግን በውስጡ ያሉ ባርቤሪያንስ ነቅሶ የማውጣት ግደታ አለበት ።
ከዛሬ 25 አመታት ጀምረው አገዳደላቸው ቤት ዘግቶ ሰው ማቃጠል ፣ ህፃናትን ወደ ገደል መወርወር እና በገጀራ መከታተፍ ነው።
ይሄ አይነት የጭካኔ ባህሪ ሰውነት ደረጃ የደረሰ ሰውኛ ባህሪ ሳይሆን የዝገመተ ለውጥን ደረጃ ያልጨረሰ የቦቅቧቃና ያልሰለጠነ የዱር አውሬ ባህሪ ነው ።

አሁን በተጨባጭ እንደምንመለከተው ኦሮሚያ ክልል የሰው ልጅ በጠራራ ፀሀይ የሚታረድበት ቄራ እየሆነ ነው። ይሄ አይነት ሂትለራዊ ክልል በመጨረሻ ማንንም ሳይሆን ክልሉን እንደሚጎዳ ተገንዝባችሁ አሁንም ከሴራው ጀርባ ያለውን ድራማ ታብራሩ ዘንድ ፣ ወንጀሎኞችንም ታጋልጡ ዘንድ አሁንም በአካባቢው በፍርሃት ተውጠው የሚገኙ የአማራ ብሄር ተወላጆችን ታረጋጉልን ዘንድ ጥሪ አቀርባለሁ።
አሁንም ከእናንተ ራስ አንወርድም ።

Filed in: Amharic