>

የትግራይ የበላይነት የሚባለው ነገር ልክ እንደ ‘አያ ጅቦ’ አይነት ማስፈራሪያ ነው" (ጌታቸው ረዳ)

ነገር ግን፤

ትላንት ” በ ወልዲያ ሰልፈኞች የትግሬ ባለሃብቶች ንብረቶችን አወደሙ”
ከዚያም ” በመቃሌ ለበቀል የተነሳሱ ሰልፈኞች ንብረትንቱ የአማራ የሆን ድርጅት እንዲሁም ታርጋው አ.ማ ( አማራ ክልል) የሚል መኪና ፈልገው አጡ…እናም አ.አ (አዲስ አበባ) ወይም ኢ.ት ( ኢትዮጲያ) ታርጋ ያላቸውን ፈልገው ሰባበሩ።

በወልዲያ የትግሬ ንብረት በሽበሽ በመሆኑ ለጥቃት ተጋለጠ። በመቀሌ የአማራ ንብረት አንድም ጠፋ እና ከጥቃት ተረፈ ።

Filed in: Amharic