admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

እምዬ ሚኒልክና ኦነጋውያን!!! (ዘመድኩን በቀለ)

እምዬ ሚኒልክና ኦነጋውያን!!! ዘመድኩን በቀለ ★ የኦነግ ሰራዊት የዱር እንሳቱን እየጨረሷቸው ነው፤ ወይ ያሉበት ድረስ ሰንጋ ላኩላቸው!!!   ★ የምንሊክ ቤተመንግስት እድሳት በገለልተኛ አካል ይጎበኝ ። በእድሳት ስም ታሪክ የማጥፋት አሻጥር...

ይልመድባችሁ! (ኤርሚያስ ለገሰ)

ይልመድባችሁ! ኤርሚያስ ለገሰ የትኛው የመንግስት ባለስልጣን የኢቲቪ አርካይቭ እየተበረበረ እንዲወጣ ትእዛዝ እንዳስተላለፈ ባላውቅም ( የምጠረጥረው አለ!) በኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ለጋዜጠኞች የሰጠኃቸው መግለጫዎች ተቆራርጠው እየወጡ ነው። ከዚህ...

ሳይነግሩን ሄዱ! (ደረጄ ደስታ)

ሳይነግሩን ሄዱ! ደረጀ ደስታ ያን አዳራሽ፣ ያንቀለም፣ ያን ያልሞላ ቤት ወንበር አውቀዋለሁ። ስንት ጊዜ አፍጥጨበታለሁ። አንዳች ነገር አገኝበት ይመስል ድል ቀላውጫለሁ። እና አሁንም ….የነሱን ዓይን ዓይን...

ኢትዮጲስ ጋዜጣ በዚህ እትም

ኢትዮጲስ ጋዜጣ በዚህ እትም – የከሚሴው ፍልሚያ – የአንድ ዓመት አስተዳደርና ራዕይ (ፕ/ር ጌታቸው ሃይሌ) – የብሄር ፌደራሊዝም እና የብሄር ፖለቲካ (ዶ/ር አክሎግ ቢራራ) – የታከለ ኡማ “ተራ...

የመንጋ ክፋቱ እረኛ ማጣቱ!!! (በድሉ ዋቅጅራ)

የመንጋ ክፋቱ እረኛ ማጣቱ!!! በድሉ ዋቅጅራ . .  . . . መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው፡፡ ጥሩ እረኛ ያለው መንጋ ውሎ ይገባል፡፡ ጥሩ እረኛ...

የኦሮሞውን የመሬት ሥርዓት  የአማራ የመሬት ስሪት  አታድርጉት!  (አቻምየለህ ታምሩ)

የኦሮሞውን የመሬት ሥርዓት  የአማራ የመሬት ስሪት  አታድርጉት!  አቻምየለህ ታምሩ የራሱ የሆነውን ታሪክ እንኳ የማያውቅ  አንዳንዱ የእውቀት ጾመኛው ሁሉ እየተነሳ ኦነግ ባደነቆረው ጭንቅላቱ ውስጥ የተሸከመውን ከመጠን ያለፈ...

የዘውግ ፖለቲካና ዘር ማፅዳት!?! (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሻው)

የዘውግ ፖለቲካና ዘር ማፅዳት!?! ዶ/ር ሰማህኝ ጋሻው የዘር ማፅዳት ወንጀል በአለማችን ታሪክ የነበረ ነገር ቢሆንም በተለይ ከቀድሞዋ ዩጎዝላቭያ መበተን ጋር ተያይዞ በተፈፀሙት ወንጀሎች ትኩረት ያገኘ በህዝብ...

(ከአፋን ኦሮሞ የተተረጎመ –  ያሬድ አብዲ)

ከአፋን ኦሮሞ የተተረጎመ -  ያሬድ አብዲ <በህዝብ ሀብት የተቋቋመውን ተቋም ለህዝብ መልሱ> በሚል ርዕስ ዶ/ር ሚልኬሳ ስለ OMN እንዲህ ከትቧል። * "OMN የቦርድ አባል የለውም፤ ማነጅመንት ቦርድ የለውም፤...

EDITOR PICKS