admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

*የቡርቃ ዝምታ እና አዲሱ አረጋ: – (ከዶ/ር ነገራ ካባ)

*የቡርቃ ዝምታ እና አዲሱ አረጋ* ከዶ/ር ነገራ ካባ ሂስ አንድን መጽሀፍ በሚገባ የተረዳ፣ የመረመረ እና ጠልቆም የፈተሸ ግለሰብ መጽሃፉን በሚገባ ካጠናው  በኋላ የራሱን አተያይ ወይም ሂስ...

ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ (ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo) ትርጉም፤ መስፍን...

ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo) ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ   የሲዳማ ፅንፈኞች የአዋሳን ህዝብ ማሸበር ከጀመሩ እነሆ ዓመት ሆናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ...

ነጋዴውን በ33 ሺህ ፐርሰንት ጭማሪ እያፈናቀሉ ቄሮን የመትከሉ አጀንዳ እየተተገበረ ይሆን?!?  (ያሬድ ጥበቡ)

ነጋዴውን በ33 ሺህ ፐርሰንት ጭማሪ እያፈናቀሉ ቄሮን የመትከሉ አጀንዳ እየተተገበረ ይሆን?!?  ያሬድ ጥበቡ 33 ሺህ ፐርሰንት የሱቆች ኪራይ የተጨመረባቸው ዝቅተኛ ነጋዴዎች ለጠቅላይ ሚኒስትራቸውና ምክትላቸው ቅሬታቸውን ለማሰማት ተሰልፈዋል። ከዚህ...

ከእውነት፣ ከታሪክ እና ከእውቀት አትጣላ፤ አለምህን ታጠባለህ! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ከእውነት፣ ከታሪክ እና ከእውቀት አትጣላ፤ አለምህን ታጠባለህ! ያሬድ ሀይለማርያም እውነት ማንም እንደፈለገ የሚያበጃት አይደለችም። ለዛም ነው ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ወይም ከመቃብር በላይ ትኖራለች የሚባለው። ሰዎች በአንድ...

“የተሰራ አእምሮ የፈረሰ አገር ይገነባል፤ በአንጻሩ ያልተሰራ አእምሮ የተገነባ አገር ያፈርሳል!!!” (ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ...

"የተሰራ አእምሮ የፈረሰ አገር ይገነባል፤ በአንጻሩ ያልተሰራ አእምሮ የተገነባ አገር ያፈርሳል!!!" ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ  ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ ይባላል። የተወለደው ቄሌም ወለጋ ነው። የአንደኛ ደረጃና...

አውሮፕላኖቻችንን የበላ ጅብ ! (በውብሸት ታዬ )

አውሮፕላኖቻችንን የበላ ጅብ ! (በውብሸት ታዬ )    የሜቴክ አመራሮች ከተከሰሱባቸው የአገርና ሕዝብ ሃብት ምዝበራ አንዱ የደረሱበት አልታወቀም የተባሉት አንድ መርከብና አውሮፕላኖቻችን ጉዳይ ነው። ለነገሩ ብዙዎቻችን...

EDITOR PICKS