admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

ከስያሜው ጀምሮ አወዛጋቢው ፌደራሊዝም!!! (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

ከስያሜው ጀምሮ አወዛጋቢው ፌደራሊዝም!!! በፍቃዱ ዘ ሀይሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቋንቋ እና ባሕል ማንነት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ጥገኛ ከመሆኑ የተነሳ ስለ ርዕዮተ ዓለም እምብዛም ግድ አይሰጠውም። ይሁን...

ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ፣ አፈ-ታሪክና ቀዶጥገና የተካሄደበት ታሪኮች ተደባልቀዋል!!! (ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ)

ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ፣ አፈ-ታሪክና ቀዶጥገና የተካሄደበት ታሪኮች ተደባልቀዋል!!! የጂኦፖሊቲክስና ሶሻል ጂኦግራፊፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ የአካባቢው በየአጋጣሚው እዚህም እዚያም የሚስተዋሉችግሮች በእርሳቸው እምነት ለውጡ ሲመጣ ይገጥማልብለው ከገመቱት አንፃር አነስተኛ መሆኑን የነገሩን በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ መምህሩፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ናቸው። በጂኦ ፖለቲክስ፣ በፍልሰት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይምርምር የሚያካሂዱት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ተወልደውያደጉት ቢሾፍቱ ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃትምህርታቸውን የተከታተሉትም በዚያው በቢሾፍቱ ነው።የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑ ሲሆን፤ ከተመረቁ በኋላ ለሃያዓምስት ዓመታትም ከረዳት መምህርነት እስከ ሦስተኛዲግሪ መምህርነት በዩኒቨርሲቲው ሲሠሩ ቆይተዋል።በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካና ኦሪየንታል ጥናትናምርምር ማዕከል፣ የጂኦፖሊቲክስና ሶሻል ጂኦግራፊፕሮፌሰር ከሆኑት ከተስፋዬ ታፈሰ ጋር የወቅቱን የኢትዮጵያፖለቲካ ሁኔታ በሚመለከት የነበረንን ቆይታ እንሆ ብለናል። አዲስ ዘመን፡–የወቅቱን የፖለቲካ ሁኔታ አስመልክቶ ምንይላሉ? ፕሮፌሰር ተስፋዬ፡– የዛሬ አንድ ዓመት ገደማ ከኢሕአዴግ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣው ኃይል ለኢትዮጵያ ትልቅ ዕድልን ፈጥሮላታል። የለውጥ ኃይሉ...

ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ  የሴራ ፖለቲካ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ  የሴራ ፖለቲካ ነው!!! ያሬድ ጥበቡ * ኤርምያስን ወደ ወህኒ የወረወሩት መንግስታዊ ሃይሎች፣ ኤርምያስን በእስር በማቆየት እርሱ ከአሊባባ ጋር ፈፅሞት የነበረውን የአፍሪካን...

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? (ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቂም በቀል ጊዜያዊ የሆነ እርካታን ለስጋችን ይሰጠው ይሆናል እርሱም ቢሆን ቀን አልፎ ቀን ሲተካ ይፀፀታል። ያጣሁትን...

እምዬ በብዙ ፍቅርና በትንሽ ልምጭ አንድ ያደረጓትን አገር አፈርሳለሁ ማለት አላዋቂነት ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

እምዬ በብዙ ፍቅርና በትንሽ ልምጭ አንድ ያደረጓትን አገር አፈርሳለሁ ማለት አላዋቂነት ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ   ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ። ይሄን...

የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! (የሺሀሳብ አበራ)

የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! የሺሀሳብ አበራ " በአዲስ አበባ ላይ ኦሮሚያ ልዮ ተጠቃሚ እንዲሆን እንታገላለን--ብአዴን"፡፡ መልካም ትግል፡፡ ግን ማንን ነው የሚታገለው?  አማራን እኮ ነው፡፡...

EDITOR PICKS