admin
የሀማሴኑ ጀግና ዘርዓይ ድረስን ስናስበው !!! (እየሩሳሌም ተስፋው)
የሀማሴኑ ጀግና ዘርዓይ ድረስን ስናስበው !!!
እየሩሳሌም ተስፋው
የተወለደው በኤርትራ ክፍለ ሐገር ሀዝጋ በተባለች መንደር በ1908 ዓ.ም ነው፣ ኢትዮጵያን በቀኝ ግዛት ለመያዝ በተሞከረበት ጊዜ እ.ኤ.አ በግንቦት...
“የበጋውን መብረቅ ጃጋማን ጥሩት!!!” (ፍጹም ጎሹ)
"የበጋውን መብረቅ ጃጋማን ጥሩት!!!"
ፍጹም ጎሹ
ጀግናው ሌፍተናት ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ጥር 21 ቀን 1913 ዓ.ም. በጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ተወለዱ።...
Move fast and break things – Ethiopia Insight
by Mistir Sew
The Prime Minister’s tactics of populism, appeasement, and disruption have gone as far as they can in this complex political landscape
A few months...
የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – ክፍል አራት (በሰሎሞን ዳውድ...
ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት
ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨ
የታተመበት ዓመት፡ 2011
የገፅ ብዛት፡ 200
በሰሎሞን ዳውድ አራጌ
ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና
ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር
ክፍል...
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል (አበጋዝ ወንድሙ)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል
አበጋዝ ወንድሙ
መንግስት በሃይማኖት ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም ፣ላለፈው ሰባት ዓመት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል፣በዚህ...
በትግላችን መዳረሻ ነፃነትን ለማምጣት:- ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የምር”አዙሪቱ”ገብቷቸዋል። (አቢይ ኢትዮጵያዊ..)
በትግላችን መዳረሻ ነፃነትን ለማምጣት:-
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የምር"አዙሪቱ"ገብቷቸዋል።
አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
ሳይገላገለው ሽሉን በሆድ ይዞ፤⟨²⟩
እሚረዳው አጥቶ ብቻውን ተክዞ፤
ተክዞ ተክዞ፤ስንቱን በሆድ ይዞ፤
የወገቡን እሳት ካፎቱ ላይ መዝዞ፤⟨²⟩
ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ።
አያሳዝንም...
ማንም ከኢትዮጵያዊነት ማማ”ሊያወርደኝ አይችልም”! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
ማንም ከኢትዮጵያዊነት ማማ"ሊያወርደኝ አይችልም"!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
ለእኔ ቋንቋዬ የሀሳብ መግለጫ፣ ባህሌ የአኗኗሬ መንገድ ብቻ ነው፡፡
እናቴ ጉራጌ ናት – ክስታኔ፡፡ አባቴና አባቱ ክስታንኛ አቀላጥፈው የሚናገሩትን ያህል...


























