admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የቀስት ሞት ብዙ ነገር ያሳያል -የገዳዩን አረመኔነት ፣የዘር ፖለቲካችንን ክርፋት፣ የወደፊታችንን አስፈሪነት!!! (መስከረም አበራ)

የቀስት ሞት ብዙ ነገር ያሳያል -የገዳዩን አረመኔነት ፣የዘር ፖለቲካችንን ክርፋት፣ የወደፊታችንን አስፈሪነት!!! መስከረም አበራ ወደ ኋላ የሚያንደረድረን የዘር ፖለቲካችን በጥይት ከመግደል ወደ ጦር እና ቀስት ግድያ...

እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ባለደም የሆነው ብአዴን!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

እወክለዋለሁ  ከሚለው ህዝብ ባለደም የሆነው ብአዴን!!! አቻምየለህ ታምሩ ሁለተኛው የአለም ጦርነት እንደተጀመረ ፈረንሳይ በጀርመን ስትሸነፍ አዶልፍ ሒትለር ፈረንሳይን በቀጥታ ለመግዛት እንዲያስችለው ተቀማጭነቱ ቪቼ በሚባለው የፈረንሳይ ከተማ...

መንግስት ስርዓት አልበኝነት አደጋ ከመሆኑ በፊት ስርዓት ይሰፍን ዘንድ ግዴታውን ይወጣ! (አቶ ሙሼ...

መንግስት ስርዓት አልበኝነት አደጋ ከመሆኑ በፊት ስርዓት ይሰፍን ዘንድ ግዴታውን ይወጣ! በአቶ ሙሼ ሰሙ። ደቡብ ክልል ላይ ቀን በቀን እየተፈጸመ ያለው ነገር፣ እንዲህም አድርጎ ሪፖብሊክ፣ እንዲህም...

አጅሪት ፍትሕና ዐማራው  (ዘመድኩን በቀለ) 

አጅሪት ፍትሕና ዐማራው  ዘመድኩን በቀለ ~ ፍትሕ ማለት እኮ የጉልበተኞች፦ • አገልጋይ ናት። • አሽከር ናት። • ገረድ ናት። • ባርያ ናት። • ታዛዥ ናት። • ሎሌ ናት። ••• ያውም በዚህ በዐማራ ጠል የብሔር...

ክቡር ጠ/ሚኒስትር እኛ ከትንሳኤ ይልቅ መቃብር የሚስበን ጨለምተኞች አይደለንም!!! (መስከረም አበራ)

ክቡር ጠ/ሚኒስትር እኛ ከትንሳኤ ይልቅ መቃብር የሚስበን ጨለምተኞች አይደለንም!!! መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ ለትንሳኤ በዓል ያስተላለፉት መልዕክት ከስነ-ፅሁፋዊ ውበቱ በመለስ ለፖለቲካችን ህማም አንዳች የድህነት ተስፋ የሚያቀብል ሆኖ አልታየኝም፨...

ጉምዞችን በሚመለከት የተለየ ፖሊሲ አስፈላጊነት!!! (ውብሸት ሙላት)

ጉምዞችን በሚመለከት የተለየ ፖሊሲ አስፈላጊነት!!! ውብሸት ሙላት * በመተክል ዞን የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ጉምዞች አማራን በያገኙበት በቀስት በመዉጋት እየገደሉ ነዉ!!!   ይህ የምትመለከቱት አሰቃቂ ምስል የተነሳው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ...

‘የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ’ ዘመቻ የትዝብት ዳሠሳ! (መላኩ ከበደ)

'የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ' ዘመቻ የትዝብት ዳሠሳ! መላኩ ከበደ 'የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ' የሚለው የማህበራዊ ገፅ ዘመቻ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊ ማንነት መቀጠልና አለመቀጠል ላይ ተመርኩዞ መጭውን የፓለቲካ...

EDITOR PICKS