>

Author Archives:

ESAT Eletawi Wed 27 Mar 2019

ታከለ ኡማና ኦዴፓ የህውሐት ወጥመድ ሰለባዎች ናቸው፡፡ | እስክንድር ነጋ

አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች! (ጌታቸው ሽፈራው)

አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች! ጌታቸው ሽፈራው ትንሽ ቆይተው ደግሞ “አዲስ አበባ...

የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!! (አስቻለው አበራ)

የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!!   አስቻለው አበራ የዓለም ባንክ ፈንድ የሚያደርጋቸውን  ፕሮጀክቶች ውጤታማ መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን...

የሸዋቱለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋል (ዘመድኩን በቀለ)

የሸዋቱ ለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋል ዘመድኩን በቀለ ★ ይህ ለሸዋ ኦሮሞ “ የምጥ ጣር...

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! (ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ) 

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ  አዲስ ዘመን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮሳይንስ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። ቋሚ ስራቸውየሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ማስተማርና ማማከር ነው።ከመደበኛ ስራቸው በተጨማሪ ለ28 ዓመታት የነቃ የፖለቲካተሳታፊ ነበሩ። አሁንም የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክፓርቲን በሊቀመንበርነት ይመራሉ። ፓርቲያቸው የመድረክስብስብ አባል ሲሆን፤ እርሳቸውም የስብስቡ ምክትልሊቀመንበር ናቸው። ፕሮፌሰር በየነ፤ ለ28 ዓመታት በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊስላደረጋቸው ምክንያት ሲናገሩ “የኢትዮጵያ የፖለቲካህይወት አለመቃናት ዕልህ አሲዞኝ ነው፤” ይላሉ።እንደርሳቸው እምነት የሰው ልጅ የፖለቲካ ፍጡር ነው።ይህ እንዲቃና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሚሰራው ሙያበተጨማሪ በአገሪቱ የፖለቲካ ህይወት ውስጥ በነፃማገልግል መልመድ አለበት። ፖለቲካን ለጥቅምናለስልጣን ብቻ ሳይሆን ለአገርና ለህዝብ ሲባልም ዜጎችመሳተፍ እንዳለባቸው በጽኑ እምነት ይገልፃሉ።ከአንጋፈው ምሁርና ፖለቲካኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋርበኢትዮጵያ የፖለቲካ ትኩሳቶችና መፍትሄያቸው ዙሪያቆይታ አድርገናል። እንደሚከተለው አቅርበነዋል። አዲስ ዘመን፡– የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያልተቃናው ለምንድንነው? ፕሮፌሰር በየነ፡– የኢትዮጵያ...

የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም! (ግንቦት 7)

የአርበኞች ግንቦት 7 ወቅታዊ የአቋም መግለጫ   የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም!   መጋቢት 18 ቀን ...

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ እና ዶክተር አክሎግ ቢራራን ጨምሮ ከ40 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች በወቅቱ የሀገራችን ጉዳይ ለዶ/ር አቢይ ያስተላለፉት መልእክት

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ !!! (በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን) ለባልደራሱ ሰብሳቢ እና የሰብዓዊ መብት...