admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የጥላቻ ንግግርን የሚከለክል ሕግ ሲወጣ….(ውብሸት ሙላት)

የጥላቻ ንግግርን የሚከለክል ሕግ ሲወጣ…..   ውብሸት ሙላት   መንደርደሪያ የጥላቻ ንግግር፣ እጅግ ብዙ የሆኑ በጎ ዕሴቶችን ለመናድ መንደርደሪያ ነው፡፡ የጥላቻ ንግግር፣ ጥላቻ ላይ የተመሠረቱ ወንጀሎችን (Hate Crimes) መጥሪያ...

የወጣብንን የአፈና አዋጅ የመቃወም ዘመቻ ጥሪ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የወጣብንን የአፈና አዋጅ የመቃወም ዘመቻ ጥሪ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የጥላቻ እና የቂም (የውሸት) ሐውልት ሳይፈርስ  ጥላቻ ተናጋሪን የሚቀጣ ህግ አወጣለሁ ማለት ምፀት ነው:: ይህ የሃሰት ሐውልት...

ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ ከ5 ሚሊዮኑ ዶላር ሎተሪ እድለኛ ከጋዜጠኛ ሰሎሞን ክፍሌ ጋር ያደረገው ቆይታ

"ሎተሪው ባለቤቴ እንደቆረጠችው ነው የምቆጥረው!!!" ሰሎሞን ክፍሌ   ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ ከ5 ሚሊዮኑ ዶላር ሎተሪ እድለኛ ከጋዜጠኛ ሰሎሞን ክፍሌ ጋር ያደረገው ቆይታ ድሮ በህብረ ትርኢት የቴሊዝቪዥን ፕሮግራምና በስፖርት ዘገባው፣ አሁን...

“በኢትዮጵያም ይሁን በኢንዶኔዢያው አደጋ የሞቱት ሰዎች ቤተሰቦችም ይቅርታ ያድርጉልን”  (የቦይንግ ኩባንያ)

"በኢትዮጵያም ይሁን በኢንዶኔዢያው አደጋ የሞቱት ሰዎች ቤተሰቦችም ይቅርታ ያድርጉልን"  የቦይንግ ኩባንያ ኢ.ቢ.ሲ የቦይንግ ኩባንያ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሆነው በቦይንግ 737 ማክስ8 ላይ ለደረሰው አደጋ ኃላፊነቱን በመውሰድ...

ሽሚያ ውስጥ ላለመግባት ዝምታን ከመረጥንባቸው  እውነቶች አንዱ. . .  !?! (አቻምየለህ ታምሩ)

ሽሚያ ውስጥ ላለመግባት ዝምታን ከመረጥንባቸው  እውነቶች አንዱ. . .  !?! አቻምየለህ ታምሩ ዛሬ መጣ የተባለው ለውጥ ወይንም ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነበት ትግል  በማን ትግል እንደመጣ...

«ኢትዮጵያዊነቴን ከኦሮሞነቴ ልነጥለው አልችልም!!! » (አቶ በቀለ ገርባ)

«ኢትዮጵያዊነቴን ከኦሮሞነቴ ልነጥለው አልችልም!!! » አቶ በቀለ ገርባ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር በእፀገነት አክሊሉ አዲስ ዘመን . የኦሮሞ ተቃውሞ በተቀሰቀሰ ማግሥት በሽብር ተጠርጥረው ከዓመት በላይ የታሰሩት የኦሮሞ...

የጠ/ሚ አብይ ንግግርና እሚቀጥለው ምርጫ! (ደረጄ ደስታ)

የጠ/ሚ አብይ ንግግርና እሚቀጥለው ምርጫ! ደረጄ ደስታ ሰሞኑን በአቶ ለማና ዶ/ር አብይ ንግግር ተደብድበናል።  የጠየቁት ይቅርታና እሱን መሳይ ንግግራቸው ከተጋነነው ጥፋታቸው በላይ የተጋነነ መስሎኛል። ምናልባት ወደፊት...

EDITOR PICKS