admin
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለ ከፍተኛ ክህደት !!! (ብርሀን መስቀል አበበ)
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለ ከፍተኛ ክህደት !!!
ብርሀን መስቀል አበበ
በዚህ ሳምንት ብቅ ያለችው በጠቅላይ ሚንስትር አብይ የሚመራው ኢህዴግ የሚቀጥለውን ምርጫ አያሸንፍም የምትለው የተቀዋሚዎች ትርክት...
ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው? (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው?
ኤርሚያስ ቶኩማ
በአክሱም በሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ በሃይማኖት መነፀር ብቻ መመልከት ተገቢ አይደለም፡፡ በጋራ በምንኖርባት ሀገር...
የዳኛቸው ወርቁ 24ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል)
የዳኛቸው ወርቁ 24ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ
ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል
ደራሲ፣ የሥነ-ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢብ የነበሩት ዳኛቸው ወርቁ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ከዛሬ...
ከካባው በስተጀርባ ያሉ ለሚመስሉኝ ሸፍጦች!!! (ዮሀንስ መኮንን)
ከካባው በስተጀርባ ያሉ ለሚመስሉኝ ሸፍጦች!!!
ዮሀንስ መኮንን
ዶክተር ደብረጽዮን በአክሱም ጽዮን በዓለ ንግሥ ላይ አባ ማትያስ በደረቡላቸው ካባ እና በደፉላቸው አክሊል ዙሪያ ውይይቱ ደርቷል:: ጉዳዩን ከሥርዓተ...
ካባ ለእርኩሰት! የቤተክርስቲያን ውርደት ለሃገር ውድቀት! (ሀይለገብርኤል አያሌው)
ካባ ለእርኩሰት!
የቤተክርስቲያን ውርደት ለሃገር ውድቀት!
ሀይለገብርኤል አያሌው
* ቤተመንግስቱን ያጸዳው የለውጥ መዐበል ቤተ ክህነቱን እንዲጎበኝ ግፊት ይፈልጋል:: እንዲያውም ለፖለቲካችን መረን መልቀቅ ለሞራል ውድቀትና ለሌብነት መንሰራፋት ከማንም በላይ...
ሀሳብ ቫይረስ ነው – የቫይረሱ ተሸካሚ ሰው ነው?!? (ደረጀ ደስታ)
ሀሳብ ቫይረስ ነው - የቫይረሱ ተሸካሚ ሰው ነው?!?
ደረጀ ደስታ
እስኪ የሰውየውን ሀሳብ አመጣጥ ለማወቅ እንድችል ትንሽ የጀርባ ታሪኩን ስጠኝ ማለት ጥሩ ነው። ግን በሰበብና ፍረጃ...
እስኪነጋ (መስፍን ማሞ ተሰማ)
እስኪነጋ
መስፍን ማሞ ተሰማ
ሠላም ለናንተ ይሁን!
አዎን እናምናለን። አዎን እየነጋ ነው። የህወሃትና ህወሃታውያን ዘመነ ፅልመት እየተገፈፈ ነው። በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር የብሩህ ቀን አጥቢያ ፍካት ይታያል። ያለጥርጥር...
የኤርትራ ህልም! (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)
የኤርትራ ህልም!
ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
ኤርትራ የአብረሃ ደቦጭ ሀገር! የሞገሥ አስገዶም ሀገር! የዘርዓይ ደረስ ሀገር! የሎሬንዞ ታዕዛዝ ሀገር! የደጃች ሀረጎት ሀገር! በአይበገሬ ጀግንነታቸው ድፍን አፍሪቃን ያኮሩ...


























