admin
ጠላት ምን ማለት ነው? (አብርሀ በላይ)
ጠላት ምን ማለት ነው?
አብርሀ በላይ
* ህወሀት ማለት በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት መላ ሀገሪቱ ላይ የተጠመጠመ ድራጎን ነው መስሎ የሚታየኝ።
ዛሬ ላይ ይችን ቀን ለማየት ሲሉ ህይወት...
በየአካባቢው እየታየ ባለው የጎሳ ግጭት ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
በየአካባቢው እየታየ ባለው የጎሳ ግጭት ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!!!
አቻምየለህ ታምሩ
ባገራችን እየታየ ያለውን መጠነ ሰፊ የጎሳ ግጭት በሚመለከት ብዙ ሰው «የለውጥ ሂደት» ...
መጭውን ምርጫ ለማሰናከል ከወዲሁ እየተቀመጡ ያሉ እንቅፋቶች!!! (መሳይ መኮንን)
መጭውን ምርጫ ለማሰናከል ከወዲሁ እየተቀመጡ ያሉ እንቅፋቶች!!!
መሳይ መኮንን
እንዲህ ዓይነቱ ውሳኔ ጥርጣሬን የሚጭር ነው። ቋሚ አድራሻ የሌለው ሰው ነዋሪ አይደለም። በቃ! ነዋሪ ላልሆነ ሰው በየትኛውም...
ቀድሞ የተሸነፈው የኢትጵያ ጦር ሰራዊት!!! ክፍል ፪ (ሻለቃ ላቀው መንግስቴ) ክፍል ፪
ቀድሞ የተሸነፈው የኢትጵያ ጦር ሰራዊት!!!
ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ
ክፍል ፪
★የደሤው ጠቅላይ ሠፈር★
ቆቦ ላይ የተከማቸው ሀይል እውነቱን ለመናገር የትግራይ ክልልን ውጊያ በሚገባ አጠናቆ ኤርትራ ቀን ከለሊት ለሚዋደቀው...
“እየናፈቁ ሞት” (ታደለ ጥበቡ)
"እየናፈቁ ሞት"
ታደለ ጥበቡ
ይሄን በሬሳ ሳጥን ውስጥ የተነሳ የልዑል አለማየሁ ፎቶ ሳዬው ሁሌም አይኖቸ ዕንባ ያቀራሉ፤፤ወስጤ ይንቦጫቦጭብኛል።መቅደላን ያህል ግንብ በጠላት ጦር ሲናድ የ6 አመት ልጅ...
ይድረስ – ዩኒቨርሲቲ ለምትገኘው ልጄ!!! (ኤልያስ ታረቀኝ)
ይድረስ - ዩኒቨርሲቲ ለምትገኘው ልጄ!!!
ኤልያስ ታረቀኝ
ልጄ ሆይ ፈፅሞ ዘረኛ አትሁን! ሰብአዊ ክብርህን ገፎ ክፉ ያደርገሃል! ተው ልጄ ክፉ አትሁንብኝ! ከሁሉም ነገር በላይ ሰው ሁን!...
‹‹የኢትዮጵያን ሕዝብ ታሪክ የቀየረችው ታሪካዊት ቀን!!!›› (ልዑል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል)
‹‹የኢትዮጵያን ሕዝብ ታሪክ የቀየረችው ታሪካዊት ቀን!!!››
ልዑል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል
* የወልወል ግጭት 84ኛ ዓመት መታሰቢያ -
ፋሺስት ኢጣሊያ … ኢትዮጵያን ለመውረር እንደሰበብ የተጠቀመችበት ታሪካዊው የወልወል ግጭት...
አዲስ አበቤነት እየተፈተነ ነው (ብርሀኑ ተክለያሬድ)
አዲስ አበቤነት እየተፈተነ ነው
ብርሀኑ ተክለያሬድ
አንዳንዶች በአዲስ አበባ ላይ ም/ከንቲባው የሰራቸውን ስህተቶችን በጠቆምን ቁጥር "ታከለ የለውጡ አካል ነው አታደናቅፉት"አይነት አስተያየቶች ይሰጡናል የለውጥ አካል ማለት በስም...


























