admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ከካባው በስተጀርባ ያሉ ለሚመስሉኝ ሸፍጦች!!! (ዮሀንስ መኮንን)

ከካባው በስተጀርባ ያሉ ለሚመስሉኝ ሸፍጦች!!! ዮሀንስ መኮንን ዶክተር ደብረጽዮን በአክሱም ጽዮን በዓለ ንግሥ ላይ አባ ማትያስ በደረቡላቸው ካባ እና በደፉላቸው አክሊል ዙሪያ ውይይቱ ደርቷል:: ጉዳዩን ከሥርዓተ...

ካባ ለእርኩሰት! የቤተክርስቲያን ውርደት ለሃገር ውድቀት! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

ካባ ለእርኩሰት!  የቤተክርስቲያን ውርደት ለሃገር ውድቀት! ሀይለገብርኤል አያሌው * ቤተመንግስቱን ያጸዳው የለውጥ መዐበል ቤተ ክህነቱን እንዲጎበኝ ግፊት ይፈልጋል:: እንዲያውም ለፖለቲካችን መረን መልቀቅ ለሞራል ውድቀትና ለሌብነት መንሰራፋት ከማንም በላይ...

ሀሳብ ቫይረስ ነው – የቫይረሱ ተሸካሚ ሰው ነው?!? (ደረጀ ደስታ)

ሀሳብ ቫይረስ ነው - የቫይረሱ ተሸካሚ ሰው ነው?!? ደረጀ ደስታ እስኪ የሰውየውን ሀሳብ አመጣጥ ለማወቅ እንድችል ትንሽ የጀርባ ታሪኩን ስጠኝ ማለት ጥሩ ነው። ግን በሰበብና ፍረጃ...

እስኪነጋ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

እስኪነጋ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም  ለናንተ ይሁን! አዎን እናምናለን። አዎን እየነጋ ነው። የህወሃትና ህወሃታውያን ዘመነ ፅልመት እየተገፈፈ ነው። በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር የብሩህ ቀን አጥቢያ ፍካት ይታያል። ያለጥርጥር...

የኤርትራ ህልም! (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

የኤርትራ ህልም! ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ኤርትራ የአብረሃ ደቦጭ ሀገር! የሞገሥ አስገዶም ሀገር! የዘርዓይ ደረስ ሀገር! የሎሬንዞ ታዕዛዝ ሀገር! የደጃች ሀረጎት ሀገር! በአይበገሬ ጀግንነታቸው ድፍን አፍሪቃን ያኮሩ...

ህወሀት ሆይ በዚህ የጭንቅ ሰአት እንኳ እስኪ ልብ ግዢ – ወደ ህሊናሽ ተመለሽ?!? ...

ህወሀት ሆይ በዚህ የጭንቅ ሰአት እንኳ እስኪ ልብ ግዢ - ወደ ህሊናሽ ተመለሽ?!? ውብሸት ማናዬ "የትግራይ ሕዝብ እየተደበደበ ነው።የትግራይ ሕዝብ ስጋት አለበት በየትኛው ሥፍራ።ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም...

የኦሮምያው ፍጅት ምንጩ መቀሌ ነው!!! (ሀይል ገብርኤል አያሌው)

የኦሮምያው ፍጅት ምንጩ መቀሌ ነው!!! ሀይል ገብርኤል አያሌው   አስገዳዮቹ ከሌላ ወገን ቢሆኑም ገዳይ ከራስ ብሄር ሲሆን ነገሮች ፈጥኖ የማለባበስና ገዳይም እኛ ሟችም እኛ ማንም አይስማብን አይነት...

“ከሀገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ በሰጋር ፈረሴ ገስግሼ እወርድብሀለሁ!!!” (አምደ ጽዮን) 

"ከሀገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ በሰጋር ፈረሴ ገስግሼ እወርድብሀለሁ!!!" አምደ ጽዮን  * ደጃዝማች ኡመር ሠመትር(1871-1936)   ደጃች ዑመር ሰመተር በኦጋዴን ካልካዩ በተባለች ቦታ 1871 የተወለዱት ታላቁ ጀግና...

EDITOR PICKS