admin
የጀኔራል ከማል ገልቹ ሹመት፤ (ውብሸት ሙላት)
የጀኔራል ከማል ገልቹ ሹመት፤
ውብሸት ሙላት
ጀኔራል ከማል ገልቹ የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል የሚል ዜና እየሰማን ነው፡፡ የእሳቸውን ሹመት በሚመለከት አስተያየቴን ላስቀምጥ፡፡
ጀኔራል...
ፖለቲካችን የስሜት ምርኮኛ መሆኑ ብሔራዊ መተማመን ያሳጣናል! (ያሬድ ኃይለማርያም)
ፖለቲካችን የስሜት ምርኮኛ መሆኑ ብሔራዊ መተማመን ያሳጣናል!
ያሬድ ኃይለማርያም
ባለፉት በርካታ አመታት የአገራችን ፖለቲካ ተናዳፊ ስለነበር ብዙዎች መስሎ ማደርን ወይም ዝምታን መርጠው እንዲኖሩ አድርጓል። ጥቂቶች ብቻም...
በዛሬው እለት በራያ አላማጣ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል!! (ደጀኔ አሰፋ)
በዛሬው እለት በራያ አላማጣ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል!!
ደጀኔ አሰፋ
* "ስብሰባው የሚመለከተው እኛን ነው ፡ የራያ ህዝብ ማንነት በትግሬዎች ውክልና አይወሰንም" በማለት ወደ አዳራሽ ለመግባት ቢሞክርም እጅግ...
ጀነራል ሰዓረ መኮንን ከጠ/ሚኒስትሩ የተሻለ ግልፅነት አለው! (ግዛው ለገሰ)
ጀነራል ሰዓረ መኮንን ከጠ/ሚኒስትሩ የተሻለ ግልፅነት አለው!
ግዛው ለገሰ
- አብይም ዘይኑም የነገሩን 240 ጦር እግረ መንገዳቸውን ድንገት ቤተመንግስት እንደመጡ ነው፤
- እኛም ከሁኔታው ተነስተን፣ በተነገረን ተመርኩዘን...
ኢሳያስ ለምንና ለማን መጣ? (ጌታቸው ሽፈራው)
ኢሳያስ ለምንና ለማን መጣ?
ጌታቸው ሽፈራው
* ጀኔራል ከማል ገልቹ እና ሌንጮ ለታ ተንከልክለው ሲገቡ ዳውድ አስመራ ላይ ቀብረር ብሎ የቆየው እንዲሁ አይደለም። የኢሳያስ ድጋፍ ስላለው ነው።...
እሾህን በሾህ !!! (ቬሮኒካ መላኩ)
እሾህን በሾህ !!!
ቬሮኒካ መላኩ
1ኛ~ ኦዴፓ በሚያስተዳድረው ክልሉ የፈለገውን ሰው በሾመ ቁጥር Trauma (የስጋት ልክፍት) ውስጥ መግባትና ፓኒክ ማድረግ ተገቢ አይደለም። ይሄን ጉዳይ ብዙ ሰዎች ...
ብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ የኦሮሚያ ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ ሆነው ተሾሙ!
ብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ የኦሮሚያ ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ ሆነው ተሾሙ!
ከድር እንድሪስ
ከዳዑድ ኢብሳ ኦነግ ጋር ከዓመታት በፊት በአስመራ የተለያዩት ብርጋዴር ጀነራል_ከማል_ገልቹ ቲም ለማን ተቀላቀሉ::...


























