admin

admin
15189 POSTS 0 COMMENTS

“የተወልደ ክለብ”፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የተዘረጋው የጭቆና ሰንሰለት! (ስዩም ተሾመ)

  “የተወልደ ክለብ”፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የተዘረጋው የጭቆና ሰንሰለት! ስዩም ተሾመ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ በማንነት ላይ የተመሰረተ በደልና ጭቆና የሚፈፀመው በቀጥታ አይደለም። በእርግጥ የዘረኝነቱ ቁንጮ...

“እኔም በአመለካከቴ የችግሩ ሠለባ ነበርኩ” (ምርቱ ጉታ – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የነበረ)

"እኔም በአመለካከቴ የችግሩ ሠለባ ነበርኩ" ምርቱ ጉታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የነበረና በሚደርስበት በደል የተነሳ አየር መንገዱን ለቆ የወጣ። የኢትዮጵያ "አየር መንገድ ሠራተኛ ከመሆኔ በፊት...

ለአዲስአበቤነትህ፣ ለኢትዮጵያዊነትህ የሚከፈል ዋጋ ነውና ኩራት ይሰማህ!! (ኤርሚያስ ለገሰ) 

ለአዲስአበቤነትህ፣ ለኢትዮጵያዊነትህ የሚከፈል ዋጋ ነውና ኩራት ይሰማህ!! ኤርሚያስ ለገሰ  አዲስአበቤ! የጦላዩ ዘንዶ፣ እባብ፣ ቢጫ ወባ፣ የውሃ ጥም፣ የፀሃይ ሃሩር እንዴት እየገፋኸው ነው? በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩት ተበቃዮችህ...

“ይድረስ ለነገዎቹ” (ከጠ/ሚ አብይ አህመድ)

“ይድረስ ለነገዎቹ” (ከጠ/ሚ አብይ አህመድ) የዩኒቨርሲቲና የኮሌጅ ተማሪዎች ማለት የአንዲት ሀገር ‹ነገዎች› ናቸው። የአንዲት ሀገር መጻዒ እድል በዋነኝነት የሚወሰነው ያችን ሀገር ለመረከብ እየተዘጋጀ ባለው ትውልድ...

ዘረኝነትን እናውግዝ ስልህ…!!! (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

ዘረኝነትን እናውግዝ ስልህ...!!! ሞሀመድ አሊ መሀመድ * በሰዎች መካከል የዘር; የሃይማኖት; የፆታ ... ልዩነትና አድሎ የማላደርግና እንዲደረግም የማልፈልግ አፍቃሬ-ፍትህ ይሉት ብጤ ነኝ:: ሰውን በሰውነቱ እቀበላለሁ; እወዳለሁ; እረዳዋለሁ;...

ኢመማና  ዶ/ር ታየን በትዝታ (ጌች ባያፈርስ)

ኢመማና  ዶ/ር ታየን በትዝታ ጌች ባያፈርስ አንጋፋው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር/ኢመማ/ በተነሳ ቁጥር ቀድም የሚታወሰው ዶ/ር ታየ ወልደሰማያት ነው ።በ1941ዓ ም እንደተመሰረተ የሚነገርለት እድሜ ጠገቡ ኢመማ ከጃነሆይ...

አዲስ አበቤዎች ነን!!! (ብርሃኑ ተክለያሬድ)

አዲስ አበቤዎች ነን!!! ብርሃኑ ተክለያሬድ    እኛ አዲስ አበቤዎች ነን ውልደታችንም እድገታችንም አዲስ አበባ የሆነ የብሄርን አጥር የተሻገርን በራስ መቀለድ ጤንነት መሆኑን አምነን የተቀበልን ለእንግዳ ተቀባይነት...

የአማራ ቴቪ እና የእነ አቶ ተወልደ ፍጥጫ መጨረሻው ምን ??? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የአማራ ቴቪ እና የእነ አቶ ተወልደ ፍጥጫ መጨረሻው ምን ??? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የአማራ ቴቪ (ምሁ) የግፍ ሰለባው አብራሪ ዮሐንስ ተስፋዬ ላቀረበው ክስ የአየርመንገዱን ምላሽ ከቦታው...

EDITOR PICKS