admin

admin
15185 POSTS 0 COMMENTS

አገሬ ዛሬም ጀግኖቿን ለይታ አላወቀችም!!! (ደገፋ አስረስ)

አገሬ ዛሬም ጀግኖቿን ለይታ አላወቀችም!!! ደገፋ አስረስ ኦሮሞ አይደለሁም። ስለኦሮሞ ሳስብ ግን ጀጋማ ኬሎ፣ አብዲሳ አጋ፣ ገረሱ ዱኪ፣ አበበ ቢቂላ፣ ፈይሳ ሌሊሳ ... ይመጡብኛል። ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው...

ዱቢ ሚላ – ጃ-ዋር (ዳንኤል ገዛህኝ)

ዱቢ ሚላ - ጃ-ዋር ዳንኤል ገዛህኝ አይነ-ስውሩ ሼክ በመባል ይታውቃሉ ሼክ ኦማር አብዱራህማን በ1997 የሉክሶር እልቂት እንደዚሁም ኒውዮርክን በአንድ ጀምበር በከፍተኛ የቦንብ ጥቃት ለማሽመድመድ በማሰብ ከፍተኛ...

የሶስተኛውን እጅ  ያለ ይሉኝታ በአደባባይ የመዋጋት፤ ወቅቱ አሁን ነው (አቢይ…)  

የሶስተኛውን እጅ :-  ያለይሉኝታ በአደባባይ የመዋጋት፤ ወቅቱ አሁን ነው   አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ   ሁለት የተለያዩ ዓላማዎች ያሏቸው አካላት በአንድ ጉዳይ ላይ በሃሳብ ሲፋጩ፣ሲወያዩ እና ሲታገሉ፤ሶስተኛ አካል ሆኖ በስውር የሚያጠቃ...

አዲስ አበባን በአክራሪው ቡድን እጅ የወደቀች እለት ጨዋታው ያበቃል!!! (መሳይ መኮንን)

አዲስ አበባን በአክራሪው ቡድን እጅ የወደቀች እለት ጨዋታው ያበቃል!!! መሳይ መኮንን * በቴዲ አፍሮ ለቡራዩ ተፈናቃዮች የተሰጠው አንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለሚመለከታቸው እንዳይደርስ የተደረገበት ምክንያት ግራ የሚያጋባ...

ገለልተኛ አጣሪ አሁኑኑ !!! (መስከረም አበራ)

ገለልተኛ አጣሪ አሁኑኑ !!! መስከረም አበራ የቡራዩው አሰቃቂ ግድያ ወዴት ወዴት ዘመም እያልን እንደሆን ማሳያ ነው፨ ይህ ነገር ተለባብሶ ማለፍ የለበትም፨ በሃገራችን ለሃቅ ግዴለሹ እየበዛ ነው...

የካሮት ጊዜ አልቆ የዱላው ሲመጣ ለአሸናፊው ውሸቱ ሁሉ እውነት  ሆኖ ይነገርለታል!!! (የሽሀሳብ አበራ)

የካሮት ጊዜ አልቆ የዱላው ሲመጣ ለአሸናፊው ውሸቱ ሁሉ እውነት  ሆኖ ይነገርለታል!!! የሽሀሳብ አበራ ትህነግ የተነሳበትን ዓላማ ከማሳካት አንፃር  ስኬታማ ፓርቲ ነው፡፡  ከ 6 ሚሊየን ህዝብ ወጥቶ...

ጠ/ሚ አብይ ሆይ – ከአዲስ አበባ ወጣት ላይ እጅህን አንሣ!!! (እሰፋ ሀይሉ)

ጠ/ሚ አብይ ሆይ – ከአዲስ አበባ ወጣት ላይ እጅህን አንሣ!!! እሰፋ ሀይሉ * የአዲስ አበባ ልጅ ቡራዩ ላይ እንዳየናቸው አንዳንድ የቄሮ ነውጠኞች ፥  የሰው ቤት ሰብሮ የሰው...

EDITOR PICKS