admin
ህዝቤ ሆይ አትወናበድ! (ታዬ ደንደአ)
ህዝቤ ሆይ አትወናበድ!
ታዬ ደንደአ
ከትላንት ወድያ የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ በከፈለዉ ዋጋ አስደማሚ አብዮት ማካሄዱን እና የፀረ-ለዉጥ ቡድኑ ለዉጡን ለመቀልበስ በተለያዬ ዘዴ የህዝቡን አንድነት ለማላላት እየሰራ...
ህወሀት ከአ.አ ሲባረር መቀሌ በመመሸግ ሁለት ግንባሮችን ከፍቶ በሰፊው እያሴረ ነው!! (መሳይ መኮንን)
ህወሀት ከአ.አ ሲባረር መቀሌ በመመሸግ ሁለት ግንባሮችን ከፍቶ በሰፊው እያሴረ ነው!!
መሳይ መኮንን
አንደኛው ግንባር የቀድሞውን መዋቅር በመጠቀም ከፍተኛ ገንዘብ ውጪ አድርጎ በየአከባቢው አለመረጋጋትን መፍጠር ነው።...
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ብጹእ አቡነ መርቆርዮስን ጎበኙ – መግለጫም ሰጡ
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ብጹእ አቡነ መርቆርዮስን ጎበኙ - መግለጫም ሰጡ
«የኢትዮጵያ አንድ አካል የአንድ ዛፍ አንድ ቅጠል አይደለም። እንዲዉ ዝም ብሎ የሚረግፍ ሀገር አይደለም፣...
ለማ መገርሳ እና ፖል ካጋሜ በጨረፍታ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
ለማ መገርሳ እና ፖል ካጋሜ በጨረፍታ
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ
ከኮተቤ ሜትሮፖሊን ዩኒቨርስቲ
ሩዋንዳ በምሰራቅ አፍሪካ የምትገኝ ትንሽ አገር ስትሆን በ1994 እንደ አ.አ ከደረሰበት የሁቱና ቱትስ እልቂት...
አግ7 ይለያል ~ ዋዜማ ሬዲዮ
አግ7 ይለያል ~ ዋዜማ ሬዲዮ እንደዘገበው
* ከባህር ማዶ የተመለሱ የተቃዋሚ መሪዎችና ግለሰቦች የሆቴልና የመጓጓዣ ወጪ መንግስትን እየፈተነ ነው:-
* የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ማናቸውንም ወጪ...




























