admin
ለጉድ የጎለተው ‹‹ቤተ ክህነት›› (ከይኄይስ እውነቱ)
ለጉድ የጎለተው ‹‹ቤተ ክህነት››
ከይኄይስ እውነቱ
በቅርቡ ‹‹ተካክሎ መበደል » በሚል ርእስ ባቀረብኹት አስተያየት የኢኦተቤ/ክርስቲያንን እንወክላለን በሚሉ፣ ባገር ውስጥና በውጭ በስደት በሚገኙ ‹‹አባቶች›› መካከል የተድበሰበሰ/የማስመሰል ‹‹ዕርቅ›› ስለመፈጸሙ እና...
ያቃጠሏት ሁሉ አንድ በአንድ ጠፍተዋል – ቅድስቲት ቤተክርስቲያን ግን ይኸው አለች!!! (አሰፋ ሀይሉ)
ያቃጠሏት ሁሉ አንድ በአንድ ጠፍተዋል - ቅድስቲት ቤተክርስቲያን ግን ይኸው አለች!
አሰፋ ሀይሉ
“አምላክ ልቦናውን ይስጣችሁ፡፡ የምታደርጉትን አታውቁምና ይቅር ይበላችሁ፡፡ በእናንተ ኃጢያት ትውልዳችሁ እንዳይጠፋ መዳኛውን ይስጣችሁ፡፡...
ሰማያዊ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር የ“ተዋህደን አብረን እንስራ” ጥያቄ አቅርቧል!!! (አለማየሁ አምበሴ)
ሰማያዊ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር የ“ተዋህደን አብረን እንስራ” ጥያቄ አቅርቧል!!!፡፡
አለማየሁ አምበሴ
“ሰማያዊ” ፓርቲ በቅርቡ ወደ ሃገር ውስጥ እንደሚገባ ከተነገረለት “አርበኞች ግንቦት 7” የፖለቲካ ድርጅት...
ጆሮ የተነፈገው የጅግጅጋው ጩኸት…. (ውብሸት ሙላት)
ጆሮ የተነፈገው የጅግጅጋው ጩኸት….
ውብሸት ሙላት
* ማልዶ ወደ አደባባይ የወጣው የአ.አበባ ህዝብ የጂጂጋ ወገኖቹን የድረሱልን ድምጽ ሲያስተጋባ ውሏል!!!
ወደ መከላከያ ዋናው ማዘዣ በማምራት በዋይታና በኡኡታ " መከላከያ...
የሟች መለያየት ለገዳይ እንጅ ለሟች አይጠቅመው!!! (ፋሲል የኔዓለም)
የሟች መለያየት ለገዳይ እንጅ ለሟች አይጠቅመው!!!
ፋሲል የኔዓለም
አብዲ ኢሌ ስልጣኑን ለማቆየት ከ3 ሺ በላይ የሌሎች ብሄር ተወላጆችን እንደ ከለላ (human shield) እየተጠቀመባቸው መሆኑን ስፍራው ላይ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጸመውን ድርጊት አወገዘች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጸመውን ድርጊት አወገዘች
FBC
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 30 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ...
የቅዳሜው ዝግጅትና ታሪክ አጥፊው ዳንኤል ክብረት! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
የቅዳሜው ዝግጅትና ታሪክ አጥፊው ዳንኤል ክብረት!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ዳንኤል ሃይማኖትን የሚጠቀመው ለንግድ ብቻ ሆኖ ባገኘው እኮ ነው እንዲህ ብየ መጠየቄ ወገኖቸ! ምን ዓይነት ዘመን...
የግንቦት 7 ሚና ቢሆን ብዬ የማስበው! (አቻምየለህ ታምሩ)
የግንቦት 7 ሚና ቢሆን ብዬ የማስበው!
አቻምየለህ ታምሩ
ግንቦት 7 የዜግነት ፖለቲካ ለማራመድ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ሀገር ቤት ሊያመራ እንደሆነ ባሳለፍነው ሳምንት በሰጠው ጋዜጣዊ...




























