admin
ፖለቲከኛው ነብይ (ዳንኤል በላይነህ)
ፖለቲከኛው ነብይ
ዳንኤል በላይነህ
ዘንድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን ተዓምር ከማንም በላይ ከነቢይነት ባልተናነሰ የፖለቲካ ትንታኔ የተነበየ ሰው ቢኖር ያሬድ ጥበቡ ነው ብል በፍፁም የተሳሳተ አስተያየት...
በቂሊንጦ ብጥብጥ ተነስቷል
በቂሊንጦ ብጥብጥ ተነስቷል
ሪፖርተር - ታምሩ ጽጌ
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ቂሊንጦ እስረኛ ማቆያ ውስጥ ዓርብ ሐምሌ 6 ቀን 2010 ዓ.ም. ብጥብጥ መነሳቱ ታወቀ፡፡
የታሳሪ ቤተሰቦች ምግብ ለማድረስ ከጠዋቱ...
ደብረማርቆስም ይሁን አዲስ አበባ በረከት ሞቷል! (ጌታቸው ሽፈራው)
ደብረማርቆስም ይሁን አዲስ አበባ በረከት ሞቷል!
ጌታቸው ሽፈራው
የደብረማርቆስ ሕዝብ አንድ ሆቴል ከበበ፣ መኪና ያዘ፣ እቃ ያዘ፣ ሹፌሩን ፈትሾ መረጃ አስተላለፈ። በዚህ ሁሉ ወቅት ፖሊስ ሆቴሉ...
ወቅታዊ መረጃ – ያሬድ ሹመቴ
~የአቶ ኢሳያስ መምጣት እስከ አሁን በይፋ አልተገለፀም
~ቴዲ አፍሮ አይዘፍንም
~ዝግጅቱ ሚሊንየም አዳራሽ እንጂ ቤተ መንግስት አይደለም
ያሬድ ሹመቴ
የፊታችን ቅዳሜ ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡ ታዋቂ የኪነጥበብ...
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ፣ (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ፣
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
ለአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ "ከንቲባ" ለመሾም እንደተዘጋጁ በተለያዩ ሚዲያዎች እየተነገረ ነው። የሚሾሙት "ከንቲባም" የከተማው ምክር ቤት አባል አለመሆናቸው...
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሉ አቶ አብዲ በአቶ ጌታቸው ላይ ያቀረቡትን ክስ ኢህአዴግ እንደማያውቀው ገለፀ
BBC SOMALI
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር የሆኑት አቶ አብዲ ሞሃመድ ከክልላቸው የመገናኘ ብዙሃን ጋር በነበራቸው ቆይታ የተናገሯቸው ነገሮች አነጋጋሪ ሆኗል።
አቶ አብዲ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ...
አብዮቶቻችን በትናንሽ ስህተቶች ነው የተጨናገፉት – አዲሱ ትውልድ ያንን ሊደግም አይገባም!!! (ፋሲል የኔአለም)
አብዮቶቻችን በትናንሽ ስህተቶች ነው የተጨናገፉት - አዲሱ ትውልድ ያንን ሊደግም አይገባም!!!
ፋሲል የኔአለም
አንዳንዴ ለትልቁ አላማ ሲባል ትንንሽ ነገሮችን አይቶ የማለፍ ልምድ ላናዳብር ይገባል። አቶ ገዱ...
ሀይማኖታቸው ፍቅር፣ ሐረጋቸው ኢትዮጵያ፣ ወገናቸው ሰው ነው፣ ሀገር እንጅ…(ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ)
ሀይማኖታቸው ፍቅር፣ ሐረጋቸው ኢትዮጵያ፣ ወገናቸው ሰው ነው፣ ሀገር እንጅ መንደር የላቸውም!!!
ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ
. . . . . . . . . .
~ ሰውዬው ስልጣኑን ከመያዛቸው በፊት...



























