admin

admin
15177 POSTS 0 COMMENTS

‹‹ይቅር ለእግዚአብሔር›› እና ‹‹ዕርቅ ደም ያደርቅ›› (ከይኄይስ እውነቱ)

‹‹ይቅር ለእግዚአብሔር›› እና ‹‹ዕርቅ ደም ያደርቅ›› ከይኄይስ እውነቱ እነዚህ ሁለት አገራዊ ይትበሀሎች በሃይማኖትም ሆነ በባህል ከፍተኛ የሆነ ግብረ ገባዊ ልዕልናን የሚያሳዩ ውድ ዕሤቶች ናቸው፡፡ ይቅርታና ዕርቅን...

ካሌብና ኢያሱ፤ ለትግራይ (አሰፋ ታረቀኝ  ሲድኒ – አውስትራሊያ)

ካሌብና ኢያሱ፤ ለትግራይ አሰፋ ታረቀኝ  ሲድኒ አውስትራሊያ እግዚአብሄር አምላክ እስራኤልን ለመታደግ ያወጣውን ዕቅድ ለመፈፀም አመራር ሰጪውን ያሰለጠነው እስራኤልን አምርሮ በሚጠላው በፈርዖን ቤት ነው። ሙሴ የእግዚአብሄርንና የእስራኤልን ቁርኝት...

“ደርግን የጣለው ራሱ ደርግ ነው” ክቡር ጠቃላይ ምኒስትሩ እውነት ብለዋል፤ ህያው ምስክር ነኝ!!! (በቀለ...

"ደርግን የጣለው ራሱ ደርግ ነው" ክቡር ጠቃላይ ምኒስትሩ እውነት ብለዋል፤ ህያው ምስክር ነኝ!!! በቀለ ገብረየሱስ      የሚገርማችሁ ነገር ዛሬ ያለወትሮዬ ዘና ብዬ ስለቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ...

በጅምላ ገድሎ በጅምላ ቀብሮ ላዩላይ እስር ቤት ገንቢው ፋሽስቱ ህወሀት !!! (ደሴት ኢትዮፕ)

በጅምላ ገድሎ በጅምላ ቀብሮ ላዩላይ እስር ቤት ገንቢው ፋሽስቱ ህወሀት !!! ደሴት ኢትዮፕ በሚያሳምም ግርምትና ስቀት አየቃተትኩ በመንግስታዊ  "የፍትህ" ተቋም ውስጥ ባሉና "በሕግ" ጥላ ስር በወደቁ...

ጨካኙ የማዕከላዊ ገራፊ  ከዶ/ር አብይ አሕመድ ጋር አሜሪካ ሊመጣ ነው!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ጨካኙ የማዕከላዊ ገራፊ  ከዶ/ር አብይ አሕመድ ጋር አሜሪካ ሊመጣ ነው!  አቻምየለህ ታምሩ መለስ አለም   ባሁኑ ወቅት የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል አቀባይ ነው። መለስ  በአገዛዙ...

የባህር ዳሩ ኢሜግሬሽን ስውሩ ‘ኦሽዊትዝ’ የህወሀት ማሰቃያ !!! (ቹቹ አለባቸው)

የባህር ዳሩ ኢሜግሬሽን ስውሩ 'ኦሽዊትዝ' የህወሀት ማሰቃያ !!! ቹቹ አለባቸው አሁን የማነሳው ነገር በቀጥታ ከጎንደር ጋር የሚያያዝ ሁኖ ሳይሆን አባባሉ ለሁሉም የአማራ ከባቢዎች  ስለሚሰራ ነው፡፡ ሰሞነን አማራ...

የመብት ጥያቄ አልቀውና ተላልቀው ሳይሆን ኖረው ሲጠይቁት ነው ብልህነት!!!  (ደረጄ ደስታ) 

የመብት ጥያቄ አልቀውና ተላልቀው ሳይሆን ኖረው ሲጠይቁት ነው ብልህነት!!!  ደረጄ ደስታ  ምን እየተደረገ እንደሆነ በቅጡ ሳናውቅ ምን መደረግ እንዳለበት እየተወያየን ይሆን? ወይም ምን መደረግ እንዳለበት ሳናነሳ...

EDITOR PICKS