admin
”…እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው” (አቶ በቀለ ገርባ)
- አቶ በቀለ ገርባ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ምክንያት የተሰማቸውን ቅሬታ በታላቅ ሃዘን ገለጹ
- እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው ሲሉም አማርረዋል።
ስለኢትዮጵያም የወደፊት...
የዕንቁው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር የመጨረሻዎቹ ቀናት እስከ ስንብት!!! (ታማኝ በየነ)
ታላቁ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ለስድስት ዓመት ያህል በግፍ ከታሰሩ በኋላ የጤናቸው ሁኔታ እያሽቆለቆለ ሲመጣ ወደ ውጭ ሀገር እንዲሄዱ ተደረገ። በአሜሪካን ሀገር ሂውስተን ግዛት...
አማራዎች ይፈናቀላሉ፣ ልሂቃኑ ይጠላለፋሉ፣ የህወሓትን ግብ ያሳካሉ! (ስዩም ተሾመ)
ባለፉት ሦስት ሳምንታት ከተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ስለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ጉዳይ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት እየተነገረ ይገኛል። ብዙ ተስፋ የተጣለበት አዲሱ የዶ/ር አብይ አመራር፣ በተለይ...
Ethiopia ministers OK draft law to lift state of emergency
It would be the most significant change so far under the country's young new prime minister, who has spoken openly about the need...
ጀነራሎቹ እና የህወሀት ወታደራዊ ሳይንስ (የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት)
በ1990/1991 ሁለተኛው የጭንቀት ጊዜ መጣ። ሻዕቢያ ባድመንና ሽራሮን ወረረ ተባለ። አዲሱ የኢፌዴሪ መከላከያ ሀይል ወራሪውን ከተያዙት ቦታዎች መነቅነቅ ተሳነው። በባድመ ግንባር የተደረገው ውጊያ በድል...
አቶ ሌንጮ ለታ ከቢቢሲ ጋር ያደረጉት ቆይታ ”በደኖ የሚባል ቦታን ረግጨው አላውቅም!!!”
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለአስርት ዓመታት የቆዩትና የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር መስራች የሆኑት ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ጥያቄዎችን ወደፊት በማስቀደም ፈር ቀዳጅ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል።
ኢህአዴግ አዲስ አበባን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ወሰነ
ፋና ብሮድካስቲንግ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ወሰነ።
ምክር ቤቱ በስብሰባው የሀገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ...
በአሜሪካን የሚገኝ የትግራይ ተወላጆች ማህበር መንግስት ለኢሳት ቴሌቪዢን ምህረት ማድረጉን ተቃወመ!
መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገና የትግራይ ተወላጆች ማህበር የተሰኘ አንድ ድርጂት ኢሳት ቴሌቪዢን ላይ ተመስርቶ የነበረው የሽብርተኝነት ክስ መነሳቱ እንዳሳዘነው በመግለጽ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ...




























