admin
የትላንትና ዛሬን ቂም ከመቁጠር ባለፈ የነገ አሳስቧችሁ ያውቃል?? (ስዩም ተሾመ)
ባለፈው ፌስቡክ ላይ ለረጅም ግዜ የማውቀው፤ ቦርጩ እንደ እኔ ትልቅ፣ ጭንቅላቱ ደግሞ በጣም ትንሽ ከሆነ #የህወሓት/ኢህአዴግ ደጋፊ ጋር በአካል ተገናኘን፡፡ ይሄ ሰው በህወህቶች ዘንድ...
ህዝብ የለም….ቢኖርም ህዝብነትን ተሰልቧል ! (አሌክስ አብርሃም)
ሴትዮዋ በሰፈሩ የታወቁ ተናጋሪ ናቸው አሉ …እና ጎረቤቱ ሁሉ ልኩን ስለሚነግሩት ጠልቷቸዋል ! አንድ ሌሊት ታዲያ ቤታቸው ሌባ ይገባና ያለ የሌለ ሃብታቸውን ዘርፎ ይሄዳል...
ሁለት መልዕክቶች ለሁለት አካላት… (ዮናስ ሃጎስ)
ይህ መንገድ አይሰራም! ይህ መንገድ ወዳልተፈለገ የእርስ በእርስ ጦርነት ብቻ ነው የሚወስደን!
1ኛ) ለትግራይ ሕዝብ
የትግራይ ህዝብ ከመረጃ እጦትም ይሁን እውነታውን በግልፅ ለማየት ካለመፈለግም ይሁን አንዳንድ...
ኢትዮጵያችን በዘረኝነት ንግርትና በጠባብነት አባዜ መሰረቷ አይናወጥም (ታምራት መርጊያ)
በቅርቡ ታሪካዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ተካሒዶ በነበረው የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ላይ፥ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሣ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ በተለያዩ...
ከሻዕብያ ጥይት ተርፎ በሕወሓት ጥይት የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን (በአቻምየለህ ታምሩ)
በትግራይ ፖሊሶች ትናንትና በወልድያ ከተማ የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን ይባላል። የተወለደው ደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ ዘጠኝ ውስጥ ነው። ታምሩ ወያኔና ሻዕብያ ባድመን ሰበብ አድርገው ከኢትዮጵያ...
ደብረጽዮን ማን ነው? (ዳዊት ስለሺ)
ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ሽሬ ተወልዶ ያደገ የአድዋ እና የኤርትራ ተወላጅ ነው። በትምህርቱ በጣም ዘገምተኛ እና ጨለምተኛ ነበር ይሉታል አብሮ አደጎቹ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሳይጨርስ ትግራይን...
ፍትህ በመጠየቋ በሃርነት ትግራይ ለእስር ሰቆቃ የተዳረገችው ንግስት ይርጋ ማናት? (አብቹ ወርቅነህ)
ወጣት ንግስት ይርጋ ተፈራ የቤት ስሟ ይርገዱ ነው።
ንግስት የተወለደችው ሰሜን ጎንደር አርማጭሆ ወረዳ ሲሆን፥ እድሜዋ ወደ 24 ዓመት ይጠጋል። ንግስት ይርጋ ነዋሪነቷን አባቷ በሚገኙበት ጎንደር...


























