admin
የእፉኝቶች እናት!… (አስሜክስ)
አንዲት እናት አለች ~ የእናቶች አውራ
እርጥብ ማህፀኗ ~ ሚሊዮኖች ያፈራ ።
ተረግማ እንደው እንጃ ~ ወይ አንሷት ምርቃት
ይኸው ስንት ዘመን ~ መከራ 'ሚንጣት
፧
አለች አንዲት እናት
፧
ወልዳ...
ወያኔና ~የግብፅ አብዮት ጠ..ር..ጥ..ር.. (መኮንን ከበደ)
አሁን በኦሮምያ እየተከናወነ ካለው አመጽ እና ከፍተኛ የኢህአዲግ የፓርቲ አመራሮች የስራ ሀላፊነት መልቀቅ ጀርባ ያለው ህወሀት ሀገራዊ ትርምሱን እየገመገመ በዝምታ አድብቷል ።
ማን እየመራው እንዳለ...
ሲያልቅ አያምር፤ “የሥርዓቱን አሟሟት ያሳምርልን!” (ያሬድ ኃይለማርያም)
የዛሬ ሦስት አመት ታህሳስ 10 ቀን 2007 ዓ›ም “ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ፤ የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ.ምሳሌ ም.22፣ ቁ.14)” በሚል አርዕስት ለንባብ ባበቃሁትና በወቅቱ...
ኖርዌይ ኦስሎ፤ የኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያዊያኖችን ትጣራለች (ጉዳያችን)
ጉዳዩ ምንድነው?
የኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን በተመለከተ በኖርዌይ በእዚህ ሳምንት ለየት ያለ በጎ ጉዳይ ተከስቷል። ይሄውም በኦስሎ ከተማ ውስጥ ከከተማው እምብርት በቅርብ እርቀት ላይ...
Loyola Marymount University Mounts National, Cultural and Academic Leadership with Publishing Press [Huffingtonpost]
Patrick A. Howell
Harriet Tubman Press Launched at Historic Leimert Park in Los Angeles
Photography by Nick Belohlavy
Stories of our existence both of the good...
ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከተናገሯቸው ታሪካዊ ንግግሮች በጥቂቱ!
በጌጡ ተመስገን
- ሰው ሁሉ እኩል ስለሆነ ማንም ሰው ሰውን ባሪያ አይበል ።
- ሁሉም ሰው በየኃይማኖቱ ይደር ።
- ድኻ እወደደበት ቦታ ይቀመጥ ። በዘር ፣...
የሕወሓት የስልጣን ሽኩቻ ተካሯል (ዋዜማ ራዲዮ)
ዋዜማ ራዲዮ- የድርጅቱ ብሔርተኛ ካድሬዎች ካልሆኑ በስተቀር እምብዛምም የሕዝብ አለኝታና ድጋፍ የላቸውም የሚባሉት አቶ አባይ ወልዱ የሕወሓትን የሊቀመንበርነት ቦታ ይዞ የመቀጠል እድላቸው ጠባብ እንደሆነ...
ለመለስ የተፃፈ ደብዳቤ (ፍቃዱ ጌታቸው)
እንደምን አለህ ጋሼ እንደምን ነህ መለስ
ትመጣለህ ስንል ቀረህ ሳትመለስ
እኛማ ይሔውልህ
ባንተ ሌጋሲና ባንተ ትልቅ ራዕይ
በየአደባባዩ እንላለን ዋይ ዋይ
ዛሬም ጀነራልህ ተኩስ...




















![Loyola Marymount University Mounts National, Cultural and Academic Leadership with Publishing Press [Huffingtonpost]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2017/10/By-Huffingtonpost.jpg)






