admin
የዋልድባ መነኮሳት ጥሪ!
“እኛ ውጊያችን ከህዝብና ከፈጣሪ ጠላት ጋር ነው !”
ካላፉት ቀናት መካከል በአንዱ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው ያሉትን የዋልድባ በተለየ መጠሪያው የአብረንታት ገዳም መነኮሳት የኾኑት...
ትናንት አምቦ ውስጥም የሆነው ደም የጠማው ቫምፓየር የፈፀመው የተለመደ ድርጊት ነው (ቬሮኒካ መላኩ)
አለም ከቃየል ጀምሮ ብዙ ደም የሚያፈሱ ሰዎችንና ፣ ቡድኖችንና መንግስታትን አስተናግዳለች። ኢትዮጵያ በተመለከተ ከፍጥረቷ ጀምሮ እንደ ወያኔ ያለ ጄስታፖ ገጥሟት አያውቅም። ወያኔ ማለት ፋሽዝምና...
ግራ ገባን እኮ (አፈንዲ ሙተቂ)
ማዕከላዊ መንግሥቱ ለተቃውሞ ብተና ፈጥኖ ደራሽ የፖሊስ ኃይል መላኩን ትቶ እስከ አፍንጫው የታጠቀ የመከላከያ ሰራዊት ይልካል።
የመከላከያ ሰራዊት ተብዬው ደግሞ ወደ ጠላት ሀገር የተላከ ይመስል...
“አዲስ አበቤ ለምን አልተነሳም?” “ሰፋሪ!” “መጤ!”፣”ቤት አልባ!”፣”የደም ከተማ!” (ኤርሚያስ ለገሰ)
አሁን አሁን በድፍረት መጠየቅ ያለብን ቁልፍ ጥያቄዎች ከፊታችን እየተጋረጡ ነው። የአገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ያሳስበናል የምንል ሁሉ ምላሽ ያላገኘንለትን ጥያቄ ማንሳት የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ደርሰናል።...
የሊፎርት አራቱ ቢሆኖች… (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)
(ከዚህ ቀጥሎ በኢትዮጵያ ምን ይከሰት ይሆን?)
መጀመሪያ ሕዝባዊ አመፅ። ቀጥሎ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ። አሁን ደግሞ ውስጣዊ የገዢዎች መነጣጠል (ወይም የሚመስል ነገር)። ቀጥሎ ወዴት እየሔድን ነው?
የሰሞኑ...
«ባባ ዛሬ ሻይ አትጠጡም ካለን በፍፁም ሻይ አንጠጣም!! …» የኪሱሙ ነዋሪ (በዮናስ ሃጎስ)
አሁን 11 ሰዓካባቢ ላይ ነው። የጁቢሊ ፓርቲ (ገዢው ፓርቲ) ተወካይ ሴናተር ጄምስ ሙር ፓርቲውን ወክሎ መግለጫ እየሰጠ ነው።
«ቅድም የናሳ ተወካዮች የሰጡትን መግለጫ አዳምጠናል። ኬንያውያን...
“በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !” (ዳንኤል ሺበሺ)
ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን፡ 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕ/ተ/ም ያደረጉትን መክፈቻ ንግግር ተከትለው የሰጡትን ማብራሪያ (brief) አዳመጥኩኝ ፡፡ አንድ ሪፖርት...






















