admin
የፍትህ ሃገሯ ወዴት ነው? ማደሪያዋስ? (ዘመድኩን በቀለ)
ቀልዱስ ቀልድ ነው ።ይልቅ ጋዜጠኛ_ተመስገን_ደሳለኝን በአስቸኳይ ፍቱት ። ይኽ ልመና አይደለም ። የልጁን መብት ነው ይከበር ፤ ጠብቁለትም እየተባለ ያለው ።
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አመክሮ ተከልክሎም...
የትግራይ ህዝባችንን ስናስብ (አፈንዲ ሙተቂ)
አዎን! ቃል ቃል ነው። ትግራይ ማለት የአክሱም ስልጣኔ ማህፀን ናት። ትግራይ የሌለችበትን ኢትዮጵያ ማሰብ ይከብዳል። እኛም ከትግራይ ህዝብ ጋር የተዋወቅነው ጥንት ነው።
ፖለቲካ ይሞቃል፣ ይቀዘቅዛል።...
“ጉዞዬ እስከ ቀራኒዮ ድረስ ነው” (ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ)
ትላንትና ጥቅምት 3/2010ዓም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የለአመክሮ መንግስት የፈረደበትን የግፍ ፍርድ ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ የሚወጣበት ቀን ነበር! ቢሆንም የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች ተመስገንን "አንፈታም" ብለዋል።...
የሴናተር ኢንሆፍ ህወሓትን የመታደግ ዘመቻ ቀጥሏል! (ኦባንግ ሜቶ)
ጉብኝቱ “ከHR 128 … ውጪ ሊሆን አይችልም” ኦባንግ
የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ህወሓት/ኢህአዴግን ለመታደግ በአዲስ አበባ ላይ ከኢህአዴግ ሹሞች ጋር...
”እናንተ የሀገሬ ልጆች፣….” (ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)
እናንተ የሀገሬ ልጆች፣
( እናንተ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውኖች፣
( እናንተ በደግነት የታነፃችሁ ደጋጎች፣
በቅድሚያ ይህንን መልዕክት የምፅፍላችሁ የጓደኛዬንና የሙያ አጋሬን አንደበት ተውሼ መሆኑን...
የአባይ ጣና ጉዳይ፤ ኢትዮጵያውያን ሐይቃቸውን ለመታደግ መጡ የሚለው በቂ ይመስለኛል
ተሾመ ታደሰ
አማራና ኦሮሞ ይዋደዳል ከሚለው ቃል ይልቅ ኢትዮጵያውያን እንዋደዳለን የሚለው ሀገር ይገነባል | ከሰለሞን ሀይሉ በድሬቲዩብ
እንግዲህ ከአንዱ የሀገር ጥግ ወደ ሌላው ጉዞ ተጀምሯል፡፡ ጉዞው ጣናን...
ከሚነቀለው እምቦጭ አረም በላይ የተነቀለው የመለያየት መንፈስ ሚዛኑን ደፋ
ግርማ አሸብር ሽንሻው
የጎጃም ሰው ተቀብሎ ለአገው ምድር ሰው ፣ ባህርዳር ደርሰው "ጣናን እግዜር ይማርህ፣ ጣና ኬኛ ብለን መጠናል፤" ብለው ከእንቦጭ ጋር ሲተናነቁ የጎንደር ሰው ደግሞ...
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አይፈታም (የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች) [በታሪኩ ደሳለኝ]
Tariku Desalegn
መንግስት የፈረደውን የፍርድ ቤት ሙሉ የ3 አመት እስር ያለ አመክሮ ዛሬ የጨረሰው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በእራሳቸው ፍርድ አሰጣጥ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዛሬ መፈታት...


























