admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

የበፍቃዱ ሞረዳ እውነት (ሃብታሙ አያሌው)

በአንዱ ይሁን በሌላ ምክንያት በዛሬዉ የኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ከሚገኙት አካባቢዎች ኢሉአባቦርን ያህል የስብጥር (diversity) አብነት የሚሆን አካባቢ ያለ አይመስለኝም፡፡ ተከባብሮ፣ተቻችሎ፣ ተፋቅሮ የመኖር ተምሳሌት ነዉ...

ጎጠኛ ሰው “ዘረኛ” ቢልህ የሆነውን ነገረህ እንጂ ስድብ እንዳይመስልህ! (ስዩም ተሾመ)

ለረጅም አመታት የፌስቡክ ጏደኛዬ የነበረ ፅንፈኛ የትግራይ ብሔርተኛ የሆነው “Ztseat Saveadna Ananya” እኔን ከጀርመኑ ናዚ መሪዎች ጋር እያነፃፀረ “በዘረኝነት” ሲወቅሰኝ ግዜ ከጏደኝነት ሰረዝኩት ወይም...

የተፈናቃይ ዜጎች ካሳ የማግኘት መብት፤ (ውብሸት ሙላት)

የመንግሥት የፍትሐ ብሔር ተጠያቂነት፤ ከኢትዮጵያ ሶማሌ የተፈናቀሉት ኦሮሞዎች እንደ አብነት፤ በየትም አገር ቢሆን ዜጎች በተለያዩ ሕግጋት ጥበቃ የተደረገላቸው ወይንም ከሕግ የሚመነጩ ስፍር መብቶች እንደሚኖራቸው የታወቀ ነው፡፡...

የኬንያ ሁለተኛ ምርጫ ሊካሄድ የቀረው ጊዜ 24 ሰዓታት ብቻ ነው (ዮናስ ሃጎስ)

ሰዎች  ምን እያሉ ነው? *** «ገዥዢውም መደብም ሆነ ተቃዋሚዎች ሁከት ከማነሳሳትና ሐገሪቷን ወደ ብጥብጥ ቀጠና ከመቀየር መቆጠብ አለባቸው። ሰዎች መምረጥ ሕገ መንግስታዊ መብታቸው እንደሆነ ሁሉ ያለ...

የእነ ሚሚ ስብሃቱ ወጥመድ (ሙሉነህ ዮሃንስ)

የቀድሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጊዜው ይነጉዳል። ለውጡ ግን ሲንፏቀቅ ቆይቶ ገና አሁን ላይ ነው የቁርጥ ሰአት መድረሱን እኛም ጠላቶቻችንም እርግጠኛ የሆነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ጥያቄ...

ዋርካው አቅም ሲያጣ!! (ዘውድአለም ታደሰ)

ስማኝማ ዘመዴ ... በነዚህ 26 አመታት ውስጥ ከኦሆዴድ ሊቀመንበርነት እስከ ሐገሪቱ ፕሬዘዳንትነት የደረሰ ሰው፥ በከፍተኛ የስልጣን ዙፋኖች ላይ የተቀመጠ ሰው፥ በሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳይቀር...

Dutchman put on trial for Ethiopian war crimes in 1970s (Reuters)

AMSTERDAM (Reuters) - A Dutch citizen will go on trial in the Netherlands next Monday on charges he committed war crimes in Ethiopia in...

Is Ethiopia’s Digital War Worth it?(By Ayo Awokoya)

Raddington Report (blog) The Ethiopian Government is known for its attempts to quash internet freedom amidst the country's ethnic tensions - but are they...

EDITOR PICKS