admin
አልተገናኝቶም (መስቀሉ አየለ)
ኦህዴድ ብአዴንን ይበልጠዋል የሚለው “ዩኒቨርሳል ትሩዝ” አይነት በመሆኑ ማዎዳደሩ ተገቢ አይመስለኝም። አንድ ቢሉ ምንም እንኩዋን ሁለቱም አሽከርነታቸው ለትግራዩ ገዥ ጉጅሌ ቢሆንም ኦህዴድ ተቦክቶ የተሰራው...
ኑ! ሀገሬን እናዋልዳት (ዳንኤል ክብረት)
አዋላጇ ጠፍታ ልጁም በእግሩ መጥቶ
እናቲቱ ሞተች ልጅዬውም ሞቶ
የሚል የልቅሶ ግጥም አለ። ነፍሰ ጡር እናት ስትወልድ ልጁ በእግሩ ከመጣ አደጋ ነው ይባላል። ጎበዝ አዋላጅ አግኝታ...
የምትሞትለት ሰው ከሌለህ አንተ ሞተሃል (ሄኖክ የሺጥላ)
የምትሞትለት ሰው ከሌለ ለምን ትኖራለህ ። ለሰው እና ለነጻነት ሲሉ መሞት ሁሌም ክብር ነው ። ይህንን ሶቅራጥስ አድርጎታል ፣ ክርስቶስ አድርጎታል ፣ ይስሐቅ ለጥቂት...
አባዱላ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እዉነት (በነጋሽ መሃመድ)
ዶይቼቬሌ
መስከረም 2003 የምክር ቤቱን የፕላስቲክ መዶሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጨብጡ፤ ያዩ እንዳሚተርኩት፤ በፈገግታ ደምቀዉ መዶሻዋን አገላብጠዉ አይዋት።ከዚያ ቀና፤አይናቸዉን ከፊት ለፊታቸዉ ወደ ተቀመጡት ሹማምንት ወረወሩት እና...
ኦሮማይ 1፣2፣3 (ስዩም ተሾመ)
ኦሮማይ-1፡ በይስሙላ ምርጫ ወደ ለውጥ ማዕበል!
የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ የተነሳ ሰሞን ባወጣሁት “ኢትዮጲያ የማን ናት” የሚል ፅሁፍ፤ “የኢህአዴግ መንግስት በ2002ቱ ምርጫ 99.6%፣ በ2007ቱ ደግሞ 100% ‘አሸነፍኩ’ ብሎ...
አዘቅት ሲያሰምጥ እያሳሳቀ – ዘረኝነት ሲያፋጅ እያስታረቀ (ዮሃንስ )
ነገሮች እንደ ድሮ አይደሉም!
ብዙ ጨዋ ሰዎች፣ የአገሪቱን ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጋጋለ ሲበርድ፣ እያሰለሰ ‘ብቅ ጥልቅ’ ሲል፣ አልፎ አልፎ ‘እየረገበ ሲያገረሽ’ እያዩ፣... ተመሳሳይ ጥፋትና...
ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ (ክንፉ አሰፋ)
ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል። ጫፍ ላይ ጉብ ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ...


























