admin
የወያኔ ኣመራር የጅምላ እብደት (አዳነ አታናው)
የወያኔ መንግስት ሁለገብ በሆኑ መንግስታዊ የጥንካሬ መመዘኛ መስፈርቶች ሲገመገም ያለ-ጥርጥር መሰረቱ ተናግቶ ኣገርን መምራት ከማይችልበት ደረጀ ላይ ደርሷል፡፡ ይህ በጅምላ እብደት ውስጥ የሚባክነው የወያኔ...
ወና ቤተ-መንግሰት (ታምሩ ተመስገን)
ከሰሞኑ እየተቀሰቀሱ ስላሉ ትኩሳቶች ጥቂት ነገር ማለት ፈለኩ፡፡ እኔ ወግ ፀሀፊ እንጂ የፖለቲካ ተንታኝ አይደለሁም ግና አዕምሮየ ውስጥ ደባል ማስቀመጥ አልሻምና የተወሰነ ልበላችሁ…
አምባሳደር ወንድሙ...
የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በአውሮፓ፣ሮም ላይ ተዘርፏል?
ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን "ዝርፍያ" ልዩ ያደረገው በቅንብር እና በጥናት የተሰራ ነው የሚሉት...
የቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት ምንነት፤
የቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት ምንነት፤
ዲሞክራሲን ላለማሻሻል ያሉበት ተግዳሮቶች፤
(በውብሸት ሙላት)
ሕገ መንግሥቱ እንደ መገለጫ ወይም ባሕርይ በማድረግ ከወሰዳቸው አንዱ ዴሞክራሲያዊ መሆን ነው፡፡ ዴሞክራሲያዊ መሆኑ የሚታወቀው ደግሞ...
በረከት ማለት ይሄ ነው! (ኤርሚያስ ለገሰ፤ የቀድሞ ሚኒስትር)
ስለ በረከት ስምኦን አቋም እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም። እሱም ቢጠየቅ ስለራሱ እርግጠኛ ሆኖ መግለጽ የሚችል አይመስለኝም። በህይወቴ ካጋጠሙኝ አለቃዎች ውስጥ የቴርሞሜቱሩ መለኪያ ከዜሮ መቶ፣...
“ኡመተ ፈናን- ኡመተ ቀሽቲ ዲሬ ደዋ” (አርቲስቱና ሽቅርቅሩ የድሬ ዳዋ ህዝብ (ጸሓፊ፡-አፈንዲ ሙተቂ)
በደርግ ዘመን ነበር አሉ። ሰፊው የድሬ ዳዋ ህዝብ ከማዕከል የመጣው የደርግ አባል የሚያደርገውን ንግግር ለማዳመጥ በከተማዋ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰብስቧል። የስብሰባው ሰዓት ደርሶ የደርግ አባሉ...
የ ቴዎድሮስ ካሳሁን “ሆያ ሆዬ!”
ፍቅር አ
በዚህ ትውልድ መሀከል ካሉ ሙዚቀኞች ሁሉ በተለየ የዘርፉ የንግስና ዙፋን ላይ እንዲቀመጥ ያደረገው ድምፁ፣ የግጥም አፃፃፍ ችሎታው እና የዜማ አወጣጡ ነው የሚል ድምዳሜ...
የትግራይ ህዝብና ህወሓት ምንና ምን ናቸው (በየነ ተስፉ)
--- ክቡር ወንድሜ Afendi Muteki፣ የትግራይ ህዝባችን ስናስታውሰው በሚል ርእስ በጻፈው ጽሁፍ ላይ http://ethioreference.com/archives/8524 ከተለጠፈበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ወንድሞችና እህቶች ሃሳባቸውን/አስተያየታቸውን ሰጥተውበታል፣ ከበጣም የተወስኑ...


























