admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

ሰልፉ ማንን ይጠቅማል? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

ኦህዲድን በሰልፍ ቢዚ አድርጎ ተወዳዳሪን ዘና ማድረግ !! ሰልፉ ማንን ይጠቅማል ?  ብዙዎቻችን ከሰልፉ ጥቅም ይልቅ ሰልፉን ማን ጠራው በሚለው ላይ አተኩረን ቆይተናል።በእርግጥ ይህ አስፈላጊ...

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብር፤ የሻዕብያው በረከት (አቻምየለህ ታምሩ)

ጊዜው በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢትዮጵያን ለማፍረስ  የተነሱ ባዕዳን ኃይሎች  ቀዳሚ ሀገር በቀል ወኪል  የሆነው ኢሕአፓ በሻዕብያ መሪነት ከወያኔ  ጋር  መረብን ተሻግረው አሲምባ...

የትግራይ ህዝብና ህወሓት (በኔ እይታ) [ሃብታሙ አያሌው]

......ቁጥራቸው ቀላል ያልሆኑ የህወሓትን ጥልቅ የዘውገኝነት ሴራ በተገቢ መጠን ያልተረዱ ፖለቲከኞች ደግሞ ስህተት በስህተት ይታረም ይመስል የትግራይ ተወላጅ ሁሉ የህወሓት ጆሮ ጠቢ ነው፣ ትግርኛ...

የወያኔ ኣመራር የጅምላ እብደት (አዳነ አታናው)

የወያኔ መንግስት ሁለገብ በሆኑ  መንግስታዊ  የጥንካሬ መመዘኛ መስፈርቶች ሲገመገም ያለ-ጥርጥር መሰረቱ ተናግቶ ኣገርን መምራት ከማይችልበት ደረጀ ላይ ደርሷል፡፡ ይህ በጅምላ እብደት ውስጥ የሚባክነው የወያኔ...

ወና ቤተ-መንግሰት (ታምሩ ተመስገን)

ከሰሞኑ እየተቀሰቀሱ ስላሉ ትኩሳቶች ጥቂት ነገር ማለት ፈለኩ፡፡ እኔ ወግ ፀሀፊ እንጂ የፖለቲካ ተንታኝ አይደለሁም ግና አዕምሮየ ውስጥ ደባል ማስቀመጥ አልሻምና የተወሰነ ልበላችሁ… አምባሳደር ወንድሙ...

የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በአውሮፓ፣ሮም ላይ ተዘርፏል?

ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን "ዝርፍያ" ልዩ ያደረገው በቅንብር እና በጥናት የተሰራ ነው የሚሉት...

የቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት ምንነት፤

የቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት ምንነት፤ ዲሞክራሲን ላለማሻሻል ያሉበት ተግዳሮቶች፤ (በውብሸት ሙላት) ሕገ መንግሥቱ እንደ መገለጫ ወይም ባሕርይ በማድረግ ከወሰዳቸው አንዱ ዴሞክራሲያዊ መሆን ነው፡፡ ዴሞክራሲያዊ መሆኑ የሚታወቀው ደግሞ...

በረከት ማለት ይሄ ነው! (ኤርሚያስ ለገሰ፤ የቀድሞ ሚኒስትር)

ስለ በረከት ስምኦን አቋም እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም። እሱም ቢጠየቅ ስለራሱ እርግጠኛ ሆኖ መግለጽ የሚችል አይመስለኝም። በህይወቴ ካጋጠሙኝ አለቃዎች ውስጥ የቴርሞሜቱሩ መለኪያ ከዜሮ መቶ፣...

EDITOR PICKS