admin
ከድንቅ ከፍታ ወደ ጥልቅ ዝምታ (ቢቢኤን ሬድዮ)
ለዘመናት በዉስጥ የታፈዉ ብሶት ታምቆ ቆይቷል።ይህ ብሶት እሳተ ጎመራ ሆኖ ይፈነዳል የሚል ስጋት ሐይሎ ነበር። ይህንን እሳተ ጎመራ ለማስተንፈስ በሚመስል መልኩ በህወሃት የሚመራዉ አምባገነናዊ...
“ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች – አፍሪካ ማበር አለባት!”
ቅዱስ መሃሉ
“ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች - አፍሪካ ማበር አለባት!”
ክዋሜ ንክሩማህ ግንቦት ወር 1963ዓ/ም አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ እና በንጉስ ኃይለሥላሴ ፊታውራሪነት በተቋቋመው የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት...
የአፋቤት ጦርነት (ጸሓፊ፡አፈንዲ ሙተቂ)
መጋቢት 17/1988 (መጋቢት 9/ 1980)-እኩለ ሌሊት፡፡ በዚያች ደረቅ ሌሊት ሕዝባዊ ግንባር ሐርነት ኤርትራ (ሻዕቢያ) ሳይጠበቅ የናደውን እዝ ወረረ፡፡ የህዝባዊት ኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊትም ይዞታውን ለማስጠበቅ...
I told you so, Sai Karuturi. But you would not listen! [Professor Alemayehu G....
Author’s Note: Last week, the infamous landgrabber in Ethiopia, Sai Karuturi, wrote a letter informing the black apartheid T-TPLF (Thugtatorship of the Tigrean...
“የቴዎድሮስ ራዕይ” ትያትር – በኔ እይታ (ክንፉ አሰፋ)
በታሪከኛዋ አምስተርዳም ከተማ በሚገኝ አንድ የሲኒማ ማዕከል ውስጥ የሃበሻ ዘር ታጭቋል። ቲያትር ቤቱ ጢም ያለው ቲያትሩ ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት ነው። ወትሮውን በዚህ ሁኔታ ኢትዮጵያዊ በግዙፍ አዳራሽ ውስጥ ሞልቶ የሚታየው በጸሎት...
የሮሄንጂያዎች ሰቆቃ እና የአን ሳን ሱቺ ነገር – እልቂት በዘመነ ስልጣኔ (ኤፍሬም እንዳለ)
“ከውሀው አጠገብ ነበርኩ፡፡ በአስራዎቹ ዕድሜ ያሉትና ለአቅመ አዳም የደረሱትን በጠብመንጃ እየተኮሱ ገደሏቸው፡፡ ህጻናትና አራሶች ግን ውሀ ውስጥ ተወረወሩ፡፡ አንዷ የእሱ የስድስት ዓመት ልጄ ሀሲና...
ኢህአዴግ እና አልቃይዳ መካከል ያለው ልዩነት “በአጥፍቶ መጥፋት” እና “በአዋጅ ማሸበር” ነው! (ስዩም ተሾመ)
ባለፈው በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው ¨The Brookings Institution” በዴሞክራሲ ዙሪያ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ተሳትፌ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ከተጋበዙት እንግዶች ውስጥ...
ጉልቻውን ትተን ድስቱን እንቀይር! (ዘውድአለም ታደሰ)
እኔ የሙስናም ሆነ ማንኛውም ኢ ፍትሃዊ የሆነ ተግባር ምንጩ ማህበረሰቡ ነው ባይ ነኝ። ዛሬ ዙፋን ላይ ያሉት ባለስልጣኖች ሌባ ሆነው ከሆነ ሌባ አድርጎ ያሳደጋቸው...



















![I told you so, Sai Karuturi. But you would not listen! [Professor Alemayehu G. Mariam]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2017/09/Karuturi-Almariam.jpg)







