admin
ኢትዮጵያዬ! (ዘ-ሕሊና)
እንጀራ አ'ርጎ ሠርቶሽ
መጠቅለል የሚያውቁ እየቆራረሱሽ
ጠቅልለው ጠቅልለው ጠቅልለው ጎረሱሽ።
እናት ዓለም!
ቆጮ አድርጎ ሠርቶሽ
መክተፍን የሚያውቁ ለከተፉት ክትፎ ማባያ አደረጉሽ።
አንባሻ አ'ርጎ ፈጥሮሽ
መሸንሸን የሚያውቁ - በስለት ሸንሽነው
ሸንሽነው ሸንሽነው -...
የቀይ ኮከብ ዘመቻ (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)
የኤርትራ አማጺያንን ለማጥፋት ከተደረጉ ዘመቻዎች መካከል ብዙ የተባለለት ነው- የቀይ ኮከብ ዘመቻ፡፡ ታዋቂ የጦር ጠበብት እየደጋገሙ አውስተውታል፡፡ በጋዜጣና በሬድዮ ብዙ ተለፍፎለታል፡፡ አጀማመሩም ሆነ አፈጻጸሙ...
የተፈናቃዮች ቁጥር አሁንም እየጨመረ ነው ወደ መቶ ሺህ ደርሷል (ቢቢኤን)
በሰሞነኛው የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ግጭት የተፈናቃዮች ቁጥር አሁንም እየጨረመ መሆኑ ታወቀ፡፡ መረጃዎች እንደጠቆሙት፣ የተፈናቃይ ሰው ቁጥር ወደ መቶ ሺህ ደርሷል፡፡ ድርጊቱ የተከሰተው በአጭር...
“ኬንያ፤ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ስደተኞችን አሳልፋ እየሰጠች ነው” (ሂዩማን ራይትስዎች)
የፀጥታ ኃይሎች ከኃይል እርምጃ እንዲቆጠቡ ተጠየቀ
“ኬንያ፤ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ስደተኞችን አሳልፋ እየሰጠች ነው” - (ሂዩማን ራይትስዎች)
በ አለማየሁ አንበሴ
በዘንድሮ የኦሮሞ ህዝብ “የምስጋና በዓል” ኢሬቻ አከባበር...
ደመራ (መምህር ምህረተ አብ)
ደመራ;- ደመረ ከሚለው መነሻ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም መሰብሰብ ማከማቸት እንደማለት ነው፡፡ ከዚህ ተነስተን ደመራ ማለት የመሰብሰብ ወይም የመደመር ሂደት (ደመራ፤ ድመራ ) ልንለው...
እየላሱ መሞት (ዳንኤል ክብረት)
አንድ ሰው ድንገት አውሬ ይመጣበታል፡፡ የአውሬው ጩኸትና ድንፋታ እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲሸሽ ያደርገዋል፡፡ ከአውሬው ሸሸሁ ብሎ ሲሮጥ ጥልቅ ወደሆነ ጉድጓድ ውስጥ ይወድቃል፡፡ ወደ ጉድጓዱ...
የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ፤ (በውብሸት ሙላት)
ግሼን ደብረ ከርቤ እንዴት እና መቼ እንደደረሰ፤
የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን የማይሽረው ሚና፤
የዚህ ጽሑፍ ምንጭ ‘’መጽሐፈ ጤፉት’’ ስለሆነች በቅድሚያ ስለመጽሐፏ ጥቂት ነጥቦችን ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡...
















![Activist Nigist Yirga [Animation video – EHRP]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2017/09/activist-nigist-yirga-animation.jpg)










