admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

የባንዲራ ማኒፌስቶ! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

ልጅ እያለን፣ ታላላቆቻችን እኛን እርስበርስ እያደባደቡ ሲዝናኑብን እንዲህ ያደርጉ ነበር። ምራቃቸውን መሬት ላይ ሁለት ቦታ ላይ እንትፍ እንትፍ ይሉና፣ "ይቺኛዋ ያንተ እናት፣ ያቺኛዋ ደግሞ...

መዝሙሯን በሙሾ፣ እምቡጥ ህልሞችዋን በጭንገፋ ያጣች ምስኪን ሀገር! (ደረጀ በላይነህ)

“የአማራ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ የኛ ህዝብ ነው፡፡ የሲዳማ፣ የሶማሌ፣ የአኙዋክ፣ የጉራጌ፣ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል - ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሁሉ የእኛ ሕዝቦች...

በስመ ‹‹ፕራይቬታይዜሽን!›› የእንግዴ ሜቴክ ሚሊየነሮች! (ፂዩን ዘማርያም)

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (Metals and Engineering Corporation (METEC)፣ የህወሃት የጦር አበጋዞች መንግስት፣ በመከላከያ ሚኒስትር ስር የተዋቀረው የእንግዴው ልጅ ብኢኮ/ሜቴክ፣ ከደርግ ወታደራዊው መንግስት፣ መከላከያ...

የፍትህ ሃገሯ ወዴት ነው? ማደሪያዋስ? (ዘመድኩን በቀለ)

ቀልዱስ ቀልድ ነው ።ይልቅ ጋዜጠኛ_ተመስገን_ደሳለኝን በአስቸኳይ ፍቱት ። ይኽ ልመና አይደለም ። የልጁን መብት ነው ይከበር ፤ ጠብቁለትም እየተባለ ያለው ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አመክሮ ተከልክሎም...

የትግራይ ህዝባችንን ስናስብ (አፈንዲ ሙተቂ)

አዎን! ቃል ቃል ነው። ትግራይ ማለት የአክሱም ስልጣኔ ማህፀን ናት። ትግራይ የሌለችበትን ኢትዮጵያ ማሰብ ይከብዳል። እኛም ከትግራይ ህዝብ ጋር የተዋወቅነው ጥንት ነው። ፖለቲካ ይሞቃል፣ ይቀዘቅዛል።...

“ጉዞዬ እስከ ቀራኒዮ ድረስ ነው” (ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ)

ትላንትና ጥቅምት 3/2010ዓም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የለአመክሮ መንግስት የፈረደበትን የግፍ ፍርድ ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ የሚወጣበት ቀን ነበር! ቢሆንም የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች ተመስገንን "አንፈታም" ብለዋል።...

የሴናተር ኢንሆፍ ህወሓትን የመታደግ ዘመቻ ቀጥሏል! (ኦባንግ ሜቶ)

ጉብኝቱ “ከHR 128 … ውጪ ሊሆን አይችልም” ኦባንግ የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ህወሓት/ኢህአዴግን ለመታደግ በአዲስ አበባ ላይ ከኢህአዴግ ሹሞች ጋር...

”እናንተ የሀገሬ ልጆች፣….” (ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)

እናንተ የሀገሬ ልጆች፣ ( እናንተ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውኖች፣ ( እናንተ በደግነት የታነፃችሁ ደጋጎች፣ በቅድሚያ ይህንን መልዕክት የምፅፍላችሁ የጓደኛዬንና የሙያ አጋሬን አንደበት ተውሼ መሆኑን...

EDITOR PICKS