admin
የኢትዮጵያዊነት ከፍታ በመቶ ሚሊየን ዜጎች ከፍታ የሚገኝ እሴት ነው፡፡(ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
መቼስ ከአዙሪት መውጣት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ምጽአት ነው፡፡ የየዘመኑን ታሪክ ብንመረምር ነገስታትና መንግስታት የሚኮንኑትና የሚጸየፉት ያለፈውን ንጉስና መንግስት እንጂ፣ የግፍና የጭቆና ተግባራቸውን አይደለም፡፡ በመሆኑም ውለው...
ህውሃት “ለማ መገርሳ የምትባልን ባቄላ አብዲ ኢሌ በሚባል የድንጋይ ወፍጮ እየፈጨችው ነው” (ቬሮኒካ መላኩ)
1 ~ ከስድስት ወይም ሰባት ወራት በፊት ለማ መገርሳ ባልተለመደ መልኩ ወጣ ወጣ ማለት ሲያበዛና ደጋፊዎቹም …" ለማ! " ፣ "ለማ! ፣" ለማ! "...
ቀፋፊው የሁቱና ቱትሲ የዘር ፍጅት በኢትዮጵያችን ምልክቱ እየታየ ነው (ዘመድኩን በቀለ)
አብዝተን እንጸልይ፤ ንስሐም እንግባ
" አንደበተ ርትዑ ኢትዮጵያዊው ምሁር ሟቹ አቶ መለስ ዜናዊን የመከሯቸውን አሳዛኝ ምክር ይመልከቱ ዘንድ እጋብዝዎታለሁ "
https://www.youtube.com/watch?v=sz3M9jiwx0w&feature=youtu.be
። የኢትዮጵያ ህዝብ በፍቅር አሁንም...
ሀገር ማለት ልጄ (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ ፣የተወለድሽበት አፈር፤
እትብትሽ የተቀበረበት ፣ ቀድመሽ የተነፈሽው አየር፤
ብቻ እንዳይመስልሽ።
ሀገር ረቂቅ ነው ቃሉ
አገር ውስብስብ ነው ውሉ
:
ሀገር ማለት ልጄ ፣
ሀገር ማለት ምስል ነው ፣በህሊና...
The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t. (The WashingtonPost)
By Paul Schemm
ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday...
[ልዩ ዘገባ] ከግጭቱ ማን ምን ያተርፋል? (ዋዜማ ራዲዮ)
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ላለው ብሄርን ያማከለ ግጭት ከወቅታዊ ጉዳዮች በዘለለ ተቋማዊና ህገመንግስታዊ መደላድል እንዲያገገኝ ያደረጉ ምክንያቶች አሉ። አሁን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል መንግስታት መካከል...
በሶማሌ እና በኦሮሞ የተከሰተው ግጭት ዋና ተዋናይ ወያኔ ነው (ጋዜጠኛ አበበ ገላው)
የጥላቻ ፖለቲካ ውጤቱ የከፋ መሆኑን ለማገናዘብ ትንሽ የታሪክ ገጾችን ማገላበጥ በቂ ነው። ሂትለር በአለማችን ላይ ተወዳዳሪ የሌለውን እልቂት የጫረው ጥላቻን በመስበክ ነበር። እኛ ታላቅ...
የሕዝበ ውሳኔው ሕጋዊ ውጤት፤ ምርጫ ቦርድ ሳይኖር ምርጫ አለን? (ውብሸት ሙላት)
የሕዝበ ውሳኔው ሕጋዊ ውጤት፤
የቅማንት ሕዝበ ውሳኔ አስገዳጅ ነው?
ምርጫ ቦርድ ሳይኖር ምርጫ አለን?
(በውብሸት ሙላት)
የቅማንት ማኅበረሰብ ራሳቸውን በራሳቸው ለሚያስተዳድሩበት የአስተዳደር እርከን ምሥረታ ጋር በተያያዘ የአማራ ክልል...




















![[ልዩ ዘገባ] ከግጭቱ ማን ምን ያተርፋል? (ዋዜማ ራዲዮ)](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/06/Wazema-Radio.jpg)





