admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

ይድረስ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

(Mohammed A. Endris እንደጻፈው) 'በበፍቃዱ የኢትዮጵያዊነት አረዳድ ላይ የእኔ አስተያዬት' በሚል ኢንጂነር ይልቃል አንድ ፅሁፍ ከትበዋል፡፡ በፍቃዱ ከቀናት በፊት ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ሲል ባቀረበው...

የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ክፍተቶች …[አዜብ ጌታቸው]

ውድ አንባቢያን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! እያልኩ የአሮጌውን ዓመት የመጨረሻ መጣጥፍ አልያም የአዲሱን አመት የመጀመሪያ መጣጥፌን ጀባ ልበል፦ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴን ብዙዎች እንደሚያውቁት አስባለሁ።...

የኢትዮጵያዊነት አረዳድ ላይ የእኔ አስተያዬት (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)

(በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት “ኢትዮጵያ ያለ ‹ኢትዮጵያዊነት› ልትኖር አይቻላትምን?” በሚል ለጻፍኩት ጽሑፍ የተሰጠ ምላሽ) በመጀመሪያ ይህ ፅሁፍ በፍቃዱ ኃይሉ በፃፈው ፅሁፍ ላይ የቀረበ ትችት በመሆኑ በተነሱ...

“ሞትህ ዛሬ መሆኑን ብታውቀው መፈጠርህን ትጠላ ነበር።” (ንጉሱ ካሌብ)

ኢትዮጵያ በህወሓት እና ግብረ አበሮቹ ትናንሽ አዕምሮ በመፈራረስ ላይ ያለች ብቸኛዋ አፍሪካዊ አገር ሆናለች። እነዚህ ዘረኞች አገራችንን በጎሳ ከፋፍለው ድንበር ያሉትን ሰርተው፣ የፈለክበት ተንቀሳቅሰህ...

እየመረጡ በሁለት ሚዛን የመለካት አባዜ (በውብሸት ሙላት)

(ዐፄ ዘርዓያዕቆብን በማሰብ የተጻፈ) በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ድርጊትና ሰዉ እየመረጡ በአባይ ሚዛን መሥፈርን ዐቢይ ተግባራቸው ያደረጉ ቡድኖች በርካታ ናቸው፡፡ ከድርጊት አንጻር፣ ከአገሪቱ አንድነት ጋር የሚገናኙትን...

”…የህወሃት አገዛዝ ዕድሜ በማሳጠር የነጻነት ቀን ለማፋጠን የሚያስችል ውሳኔ ከዚህ ጉባኤ ይጠበቃል!”

 አርበኛ ታጋይ ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ  (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ). የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ የመጀመሪያውን አጠቃላይ ጉባኤ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ጥር 2 ቀን 2007 አመተ...

የዝምታየን ግድብ አስጣሰኝ (ታምራት ታረቀኝ)

ከተደጋጋሚ እስር በኋላ በቅረቡ ከተፈታው ወዳጄ ዳንኤል ሽበሺ ጋር ባለፈው ሳምንት በስልክ ተገናኘን፡፡ግንኑነታችን አንድም ከረዠም አመት በኋላ ሁለትም እሱ ከእስር በተፈታ ማግስት ቢሆንም በእንዴት...

EDITOR PICKS