admin
በወገኔ ላይ የሚቃጣ የትኛውንም የእልቂት ጥሪ አወግዛለሁ (ጣይቱ ቦጋለ)
ዝም ብለን ነበር
ዝምታ ወርቅ አይደለም
ዝምታ ኪሳራም አለው
ጭቆና መድልዎ ሙስና የመልካም አስተዳደር እጦት እና አምባገነንነት እስካለ ድረስ ትግል አይቀሬ ነው። የትግሉ ጡዘት የሚፋፋመው እየደረሰ ካለው...
The truth about Ethiopia’s dams > Addis Ababa is evading important questions concerning the...
Since President Abdel-Fattah Al-Sisi met with the Ethiopian prime minister in the Equatorial Guinean capital of Malabo in June 2014, nothing has budged. It...
በኦሮምያ የተጠራው የ5 ቀናት የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ተጀመረ (ኢሳት)
(ኢሳት ዜና ነሃሴ 17 ቀን 2009 ዓም) በኦሮምያ የተጠራው የ5 ቀናት የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ተጀመረ
ከተለያዩ አካባቢዎች የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በኦሮምያ ወጣቶች የተጠራው የስራ...
ሀገሬ ጀልባ ናት!! (ደመቀ ከበደ)
ጣና ዳር : 2003
ማዕበል በሚያላጋው - ሀይቅ የምትላወስ
ነፋሱ እንደገፋት - የምትንከላወስ
ከሞት የሚታደግ - ‹‹ካፒቴን›› የሌላት
የውሐ ላይ ተጓዥ - ሀገሬ ጀልባ ናት፤
እዚች ጀልባ ላይ፤
ሀ)
ካፒቴኑን ገፍቶ...
ዶናልድ ትራምፕ – ፍርሃት የወለደው መሪ! (ስዩም ተሾመ)
አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ በአግራሞት ተውጦ ደወለልኝና እንዲህ አለኝ፡ “ኧረ ጉድ…ሰውዬው አበደልህ!”። እኔም በሁኔታው ግራ ተጋብቼ “ማነው?…ምንድነው?” በማለት ጠየቅኩት። “ዶናልድ ትራምፕ ነዋ! “ቶርቸር” እንዲደርግ...
Kenya’s Government Should Know Free Press is Crucial for Fair Election (HRW)
Journalists Face Intimidation Around Election
Audrey Wabwire
East Africa Press Officer
Duncan Khaemba, a television journalist in Kenya, was reporting on cases of...
አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው? (ክንፉ አሰፋ)
ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው "ቤቶች" በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ህዝብ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ጥለሁን ጉግሳ ላይ እየወረደበት...




















