admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

ሆድ ካገር አይሰፋም (ሳምሶን አስፋው-ቋጠሮ)

ድሮ! ድሮ! ያኔ – አበው ሲተርቱ፤ አበባ ወግ ቀስመው – ማር ነገር ሲያመርቱ፤ ሆድ ካገር ይሰፋል! – ይሉ ነበር አሉ፤ በትዝብተ-ህይወት – ቁምነገር ሲኩሉ፤ የታገሱት ነገር – ችለው...

ኢህአዴግ እና ፀጉራም ውሻ አንድ ናቸው!

እውነት ለዕውቀት ብቻ ተገዢ ነው! ኢህአዴግ እና ፀጉራም ውሻ አንድ ናቸው!  (ስዩም ተሾመ) በአንድ ወቅት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ የነበረ ሰው የፌስቡክ ጓደኛዬ ነበር። ፅኁፎቼን በደንብ...

የአቅም በላይ ግብር ጭማሪው ጋር ተያይዞ የህዝብ ተቋውሞ ምን ላይ ደርሷል? (ጃዋር መሃመድ)

የወደፊት አቅጣጫውስ ምን መምሰል አለበት? መንግስት በህዝብ ላይ የጫነው የአቅም በላይ ግብር ጉዳይ ነገር መቀስቀስ ከጀመረ ይኽው ሁለት ሳምንት አልፎታል:: አስቀድመው ነጋዴዎች በአዲሱ...

እርቅ ትርጉም የሚኖረው ህዋሃትን የሚፈታተን ኢትዮጵያዊነትን….

እርቅ ትርጉም የሚኖረው ህዋሃትን የሚፈታተን ኢትዮጵያዊነትን የተጎናጸፈ ተቋሞች፣ እንደ ጦር ሰራዊት፣ እንደኢሳት እና ሌሎችም ሚድያዎች፣ ስናቋቁም ብቻ ነው። ግዛው ለገሰ ሕወሃት የአማራ አገልጋዮቹን በአማራ ስም ይቅርታ...

ለእቴጌይቱ ሀውልት

"አዲስ አበባ የሴት ሀውልት የላትም አዲስ አበባ ለመሥራቿ እቴጌ ጣይቱ ሀውልት ልታቆም ይገባል!" LTV እንሂድ ከመቲ ጋር *** ታሪክ አዲስ ፡ አበባ ፡ ተብላ ፡ የተሠየመችው ፡ እቴጌ...

የሕሊና ዳኝነት እና ቀጣዩ ፈተና (ኤርሚያስ ለገሰ)

ክፍል አንድ "ችግሩ ካልተፈታ የአማራ ህዝብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቅልን እናደርጋለን!" ይሄን የተናገረው የብአዴን ካባ ለብሶ አማራ ክልል ተብሎ የተፈጠረውን አስተዳደር ለረጅም ጊዜ የመራው አቶ...

አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ትፈነዳለች! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

እንደ ብሂላችን ጥሩ መመኘት ጥሩ ነበር፡፡ ግን ጥሩ ስለተመኙ ብቻ ሁሌ ጥሩ ይገኛል ማለት አይደለም፡፡ ታዲያንም አስገዳጅ ሁኔታ ሲፈጠር እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደርን ይመርጧል...

EDITOR PICKS