admin

admin
15163 POSTS 0 COMMENTS

Statement from AFPO on the 129th anniversary of the Adwa Victory

Statement from AFPO on the 129th anniversary of the Adwa Victory

፩፪፱ ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መልዕክት

 ፩፪፱ ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መልዕክት   በዚሁ አጋጣሚ ኢትዮ - ሪፈረንሥ እንኳን ለዓድዋ በዓል አደረሰን እንላችኋለን። ''ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ ዕንቁላል...

ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ

ታላቁ አርበኛ ኮሎኔል ታደሠ እሸቱ እና ጓዶቻቸው የከፈሉት የሕይወት መስዋዕትነት ትግላችንን ይበልጥ ያጠናክረዋል   የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ቁልፍ የትግል ግንባር በሆነው ጎንደር ጠቅላይ ግዛት...

3ቱ ንጉሶች እና የታሪክ እውነታዎች፣ አጭር ዳሰሳ

3ቱ ንጉሶች እና የታሪክ እውነታዎች፣ አጭር ዳሰሳ   የአለም ጥቁር ህዝቦችን ታሪክ የቀየረው ኢትዮጵያዊው ንጉስ የነበረው የአፄ ምኒልክ ልደት እየደረሰ ነው ። የልደት ቀናቸው  ደርሶ በድምቀት...

ለሰው ሕክምና የሚውሉ መድኃኒቶች ጉዳይ፤ በቡሓ ላይ ቈረቈር

ለሰው ሕክምና የሚውሉ መድኃኒቶች ጉዳይ፤ በቡሓ ላይ ቈረቈር   ከይኄይስ እውነቱ   በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ እንድጽፍ ያሰገደደኝ ባገራችን አሉ ከሚባሉ የሪፈራል ሆስፒታሎች ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ ካሉ ታዋቂ...

አጼ ምኒልክ ለምን ‹‹እምየ›› ተባሉ?

አጼ ምኒልክ ለምን ‹‹እምየ›› ተባሉ? ከሞገድ እጅጉ 129 ዓድዋ ድል በዓል መታሰቢያ፦ ቅንጭብ ታሪክ!   የታሪክ ጸሐፊው ጳውሎስ ኞኞ ‹‹አጤ ምኒልክ›› በተሰኘው መጽሐፉ ከገጽ 63 እስከ 94 ባለው እንደሚነግረን፤...

ጀነራል ተፈራ ማሞ በፊትም ብአዴን አሁንም ብአዴን፤  ያዋጣዎታል?

ጀነራል ተፈራ ማሞ በፊትም ብአዴን አሁንም ብአዴን፤  ያዋጣዎታል?   በትግሉ ሠመረ   ጀነራል ተፈራ ማሞ  የፋኖን ትግል እኛ ነን የጠነሰስነው እያሉ የሚደሰኩሩት የታሪክ ነጠቃ ትክክል አይደለም። የፋኖ ትግል...

አፋሕድ:- ከአብይ አህመድ ብቻ ሳይሆን ከፋኖ መሳይ “ፋኖዎች” እና ከወንድም መሳይ “ወንድሞች” ሊጠነቀቅ ይገባል!!

ጠላት ጠላት እንጂ ወዳጅ ላይሆን ራርቶ ፣ አርቆ መቅበር ነው አሽቶ እና አበራይቶ!  ሰሞኑን በጠላት ከበባ ውስጥ ወድቀው፣ ከጠላት ጋር ከባድ ትንቅንቅ ፈፅመው፣ የህይወት ዋጋ ከፍለው፣...

EDITOR PICKS