admin
‹‹አስተማሪነት የተከበረ ሞያ በመኾኑ፣ በልመና እና በፍርድ ቤት ውሳኔ መምህር ለመኾን መሞከሩ ተገቢ ነው...
ኢትዮ-ምኅዳር ጋዜጣ ቅጽ 03፣ ቁጥር 101፣ ረቡዕ መጋቢት 23 ቀን 2007 ዓ.ም የተደረገ ቃለ ምልልስ፤
ኢ.ም፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ ዓርብ መጋቢት 18...
የት ሂዱ ነው? [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ዓለም ሁሉ ጠላን፤ በየትም አገር እየሄድን ‹‹የሙጢኝ!›› ከራሳችን መሬት በጉልበት እየተነቀልን፣ ከራሳችን ቤት እየተባረርን፤ ከተወለድንበትና ከአደግንበት አካባቢ እየተፈናቀልን፣ ጭራውን ቆልምሞ እንደሚሮጥ ባለቤቱ እንዳባረረው ውሻ...
ይድረስ ለEBC ጋዜጠኞች [በፍቃዱ ኃይሉ – ከቂሊንጦ እስር ቤት]
አስታውሳለሁ፣ከአራት ዓመታት በፊት የተሰራ አንድ የETV ‹ዘጋቢ ፊልም› ‹‹የግል ፕሬሱ መርዶ ነጋሪ ወይስ ልማት አብሳሪ?›› የሚል ርዕስ ተሰጥቶት ነበር፡፡‹ዘጋቢ ፊልሙ› የመንግስትን አቋም የሚያንፀባርቅ ስለነበር...
ወቅታዊ መርህ ሊሆን የሚገባው ‹‹ያገባኛል›› ባይነት! [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]
(ኢ-ሰብዓዊነትን መቃወም በራስ ሲደርስ ብቻ አይደለም)
ባለፈው ዓመት ‹‹ስለ ሀገር ያገባኛል›› የሚል አዲስ መንገድ በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ተጀምሮ ነበር፡፡ ይህ፣ በምንወዳት ሀገራችን ወቅቱ የሚጠይቀው ቃል ሲሆን...
አይ ይሄ ልጅ! [አትክልት አሰፋ]
እናት የለው አታነባ፡
ዘመድ ወዳጅ ውስጥ አይገባ፤
ምንም የለው፤ ጠያቂ አልባ፡፡
በከርቼሌ ተከርችሞ፡
ነብሱን ሰጥቶ፤ ውስጡ ታሞ፡
ህመም ቁስሉን ተሸክሞ፤
ስቃይን ሊቀበል፡
ጽናትን ሊካፈል
ባመነበት ሊኖር
ቆርጦ ሊገዳደር፤
ወስኖ ለራሱ፡
አምኖበት ከነብሱ፤
የሚኖረው ያ… ወንድሜ
መጣ ዛሬ...
Israel offers Eritrean refugees an option: deportation or jail [Martin Plaut]
Evidence from the Holot detention centre in Israel shows that Eritrean and Sudanese detainees are being given a choice between deportation to an unnamed...

















![‹‹አስተማሪነት የተከበረ ሞያ በመኾኑ፣ በልመና እና በፍርድ ቤት ውሳኔ መምህር ለመኾን መሞከሩ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም፡፡›› [ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2015/04/Dr.-Dagnachew-Assefa.jpg)
![የት ሂዱ ነው? [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/11/Prof.-Mesfen-Welde-Mariam.jpg)
![ይድረስ ለEBC ጋዜጠኞች [በፍቃዱ ኃይሉ – ከቂሊንጦ እስር ቤት]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2015/04/BFiqadu-Hailu-zone-9.jpg)
![ወቅታዊ መርህ ሊሆን የሚገባው ‹‹ያገባኛል›› ባይነት! [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/10/Photo-Elias-Gebiru.jpg)
![አይ ይሄ ልጅ! [አትክልት አሰፋ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/08/Eskindr-Nega.jpg)
![Israel offers Eritrean refugees an option: deportation or jail [Martin Plaut]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2015/04/Eritrean-protest-jia.jpg)
![የኢትዮጵያዊቷ ሰቆቃ በታይላንድ! አሰቃዮቿ እነማን ይሆኑ? [አለምነህ ዋሴ-አዋዜ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2015/04/Alemneh-Wasse.jpg)




