ለዲሞክራሲዊ ስርአት ግንባታ የሚደረገውን ሁለገብ ትግል እንርዳ !!
ኢትዮጵያዊን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም። በአሁኑ ወቅት አገሪቱና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠው ችግር የመሰረታዊ
በመሆኑም በኖርዌይ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ይህንን ወቅቱ የሚጠይቀውን ታሪካዊ እና አንጸባራቂ የትግል ድጋፍ ጥያቄ አቅማችን በፈቀደው መንገድ ለመደገፍ የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ (April አፕሪል 18/2015) ታላቅ ህዝባዊ ስብስባና ድጋፍ ማስባሰቢያ ዝግጅት አዘጋጅቷል። እርሰዎም በዝጅቱ ላይ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ በአክብሮት እየጠየቅን፤ በማያያዝም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲሁም ሌሎችንም በመጋበዝ ታሪካዊና ወቅታዊ አገራዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ቀኑ፣ አፕሪል 18፣ 2015
ሰአት፣ 14፣00 ጀምሮ
ቦታ ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር በቅርብ ቀን ይገለጻል
ነፃነት፣ ፍትህ፣ እኩልነትና ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች !!!