admin
ጉድ በል ጎንደር ማለት ይሄኔ ነው! (ቅዱስ ማህሉ)
ጉድ በል ጎንደር ማለት ይሄኔ ነው!
ቅዱስ ማህሉ
የዓለም ጤና ድርጅት፣ የቻይናው ውሃን የስነ ቫይረስ ተቋም፣የቢል ጌት ፋውንዴሽን ሃክ ተደርገው በርካታ ሚስጥራዊ ዶክመንቶች፣ ኢሜል እና ፓስወር...
ሙስጠፌ እና አብዲልሀፊዝ Hardtalk ክፍል ሶስት (ሙክታሮቪች)
ሙስጠፌ እና አብዲልሀፊዝ Hardtalk
ክፍል ሶስት
(ሙክታሮቪች)
ጋዜጠኛ:
ክቡር ፕሬዝዳንት በክልሉ በቅርቡ የተፈጠሩ አለመረጋጋቶችን ተከትሎ እስር ተካሂዷል። በክልሉ ስለተፈጠረው ጉዳይ ሊነግሩን ይችላሉ? በተለይ የእርስዎ የፕሮቶኮል ሀላፊ የነበሩት አቶ...
‹ለውጥ ለእኛ የ”ሕገ-መንግሥቱ” መለወጥ ፤ ለውጥ ለእነርሱ የሕገ-መንግሥቱ መተግበር!” እንዴት እንግባባ??? (ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ)
‹ለውጥ ለእኛ የ"ሕገ-መንግሥቱ" መለወጥ ፤
ለውጥ ለእነርሱ የሕገ-መንግሥቱ መተግበር!" እንዴት እንግባባ???
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ
ለውጥ ሥርዓትን በመቀየር ወይም በአዲስ በመተካት እንጅ ሰዎችን በሌሎች ሰዎች ወይም ደግሞ አንድን የፖለቲካ...
እግዚአብሔርን ተቆጣሁት ወደላይ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)
እግዚአብሔርን ተቆጣሁት ወደላይ
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም
በደርግ ዘመን ሰው አውሬ ሆኖ ‹‹ዛሬኮ አንድም አልገደልኩም!›› በሚባልበት ክፉ ዘመን በጉለሌ ኪዳነ ምሕረት (ይመስለኛል) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ንግግር ተጋብዤ...
ወገናዊ ጥሪ! ለዋኖቻችን፣ ለታሪክ ምሁራን እና ለግብርና ምርምር ባለሙያዎች (ከይኄይስ እውነቱ)
ወገናዊ ጥሪ
ለዋኖቻችን፣ ለታሪክ ምሁራን እና ለግብርና ምርምር ባለሙያዎች
ከይኄይስ እውነቱ
ኢትዮጵያና ሕዝቧ ጥንትም ዛሬም የሚመኩት በፈጣሪያቸው ነው፡፡ ከውስጥም ከውጭም ጦርነቱ ቀላል ባይሆንም ወደፊትም ይኸው እንደሚቀጥል አምናለሁ፡፡...
ኢትዮጵያና ከ1966ቱ ‘አብዮት’ በዃላ የተፈራረቁ መንግሥታት ጠባይ (ናኾም ውብሸት)
ኢትዮጵያና ከ1966ቱ 'አብዮት' በዃላ የተፈራረቁ መንግሥታት ጠባይ
ናኾም ውብሸት
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን መንግሥት ጨምሮ፣ ከዚያም በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ መንግሥታት ኹሉ፣ መንግሥታዊ አስተዳደራቸውን ማዕከል ያደረጉባቸው፣ ሦስት መሠረታዊ የኾኑ፣...
የአሐዳዊና የፌዴራል ሥርዓት አራማጆቹ እነማን ናቸው? (አቻምየለህ ታምሩ)
የአሐዳዊና የፌዴራል ሥርዓት አራማጆቹ እነማን ናቸው?
አቻምየለህ ታምሩ
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ እንደ ኦሮሞና ትግሬ ብሔርተኞች ግብዝ፣ ራሳቸውን የማያውቁ፣ የእውቀት ጾመኛና ነውር ጌጡ የሆነ የፖለቲካ ተዋናይ...
እየሆነ ያለው ምንድነው ብሎ ሚጠይቅ አለ? ለመሆኑ ምን እየተሴረብን ነው? በእነማን??? (አቤል በላይ)
እየሆነ ያለው ምንድነው ብሎ ሚጠይቅ አለ? ለመሆኑ ምን እየተሴረብን ነው? በእነማን???
አቤል በላይ
የ COVID-19 ሽፋን ምንድነው?
5G ምንድነው?
አሁን እየተከሰተ ባለው ጉዳይ ዋናው...



























