admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

47 ሽህ ተማሪዎች ከኦሮሚያ፤ 391 ከአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተባረዋል ! (ሚኪ አማራ) 

47 ሽህ ተማሪዎች ከኦሮሚያ፤ 391 ከአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተባረዋል ሚኪ አማራ  የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባጠቃላይ 11 ሰራተኞች እና 395 አካባቢ ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወስጃለዉ ብሏል፡፡ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ወደ...

በመለሲዝም አስተምህሮ የናወዘው ነጩ ፕሮፌሰር!!! (ብሩክ አለሙ)

በመለሲዝም አስተምህሮ የናወዘው ነጩ ፕሮፌሰር!!!   ብሩክ አለሙ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን መመረቂያ ጽሁፍ በኢትዮጵያው ጀግና ራስ አሉላ አባ ነጋ ሰርተዋል፡፡ እኚህ ሰው ፕሮፌሰር ሐጋይ ኤልሪች ይባላሉ፡፡ ዘገባችን የፕሮፌሰሩን ታሪክ...

ከንቲባው የሰጠውን ካርታ ክፍለከተማው  አመከነው!!  (ዘመድኩን በቀለ )

ከንቲባው የሰጠውን ካርታ ክፍለ ከተማው  አመከነው!!    ዘመድኩን በቀለ  * ...በቄሮ ደም ስልጣን ይዞ ጭራሽ የኦሮሞን መሬት ማን ሰጪ አደረገው..!!!! * የአለቃና የሎሌው ድንበር በግልጽ  ተንዷል። የታከለም ጉልበት...

በጃገማ ኬሎ የሚመራው የአርበኞች ቡድን  የፋሺስት ኢጣሊያ ምሽግ ስለመስበሩ!!!  (ፍቅረማርቆስ ደስታ)

በጃገማ ኬሎ የሚመራው የአርበኞች ቡድን  የፋሺስት ኢጣሊያ ምሽግ ስለመስበሩ!!!  ፍቅረማርቆስ ደስታ በውስጥ አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ ጠንሳሽነት ጃገማ አባ ዳማ በጦር አዝማችነት አርበኞችን እየመሩ ወደ አዲስ አለም...

ኦ.ፌ.ኮ ከ ኦ.ነ.ግ  ተቀላቀለ!

ኦ.ፌ.ኮ ከ ኦ.ነ.ግ  ተቀላቀለ!!! ነአምን አሸናፊ   በቅርቡ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሐመድን በአባልነት የተቀበለው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና ከኦሮሞ...

አገር ትፈረካከሳለች ብዬ እፈራ ነበር!!!” (ጀዋር መሐመድ – ቢቢሲ)

አገር ትፈረካከሳለች ብዬ እፈራ ነበር!!!" ጀዋር መሐመድ ቢቢሲ ጀዋር መሐመድ በይፋ የተቀላቀለው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ብሔራዊ ፓርቲ (አብፓ) ጋር በጥምረት...

ሕወሓት በኢህአዴግነት ዘመን ካፈሩት ሀብት ድርሻውን እንደሚጠይቅ አስታወቀ!! (ሪፖርተር)

ሕወሓት በኢህአዴግነት ዘመን ካፈሩት ሀብት ድርሻውን እንደሚጠይቅ አስታወቀ!! ሪፖርተር ከቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን እስከ እሑድ ታኅሳስ 26 ቀን 2012 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ አስቸኳይ ጉባዔ የተቀመጠው ሕወሓት ባወጣው የአቋም መግለጫ፣ አራቱ የኢሕአዴግ ድርጅቶች በጋራ ካፈሩት ሀብት ድርሻውን በሕግ አግባብ እንደሚጠይቅ አስታወቀ። ከአዲሱ የብልፅግና ፓርቲ ጋር እንደማይዋሀድ በድጋሚ አስታውቆ፣ ከፌዴራሊስት ኃይሎች ጋር በጥምረት፣ በግንባርና በትብብር አብሮ ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ከዚህ በኋላ ከመንግሥትም ሆነ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር የሚኖረው ግንኙነት በሕግና በሕገ መንግሥት መሠረት ብቻ እንደሚሆን፣ ከዚህ ውጪ ያለው ግንኙነት ተቀባይነት እንደማይኖረው ሕወሓት በአቋም መግለጫው አስታውቋል። ሕወሓት ከኢሕአዴግ አራት ድርጅቶች መካከል አንዱና ዋነኛው የነበረ ሲሆን፣ የዛሬ 45 ዓመታት ገደማ በወርኃ የካቲት መመሥረቱ ይታወሳል።

EDITOR PICKS