>

Author Archives:

አዲስ አበባ በፋሽስት ወያኔና በናዚ ኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! (አቻምየለህ ታምሩ)

አዲስ አበባ በፋሽስት ወያኔና በናዚ ኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የታተመው የአዲስ አበባ ታሪካዊ ካርታ...

የአንድ ቀን ዜና - ቤልጅየም- ህንድ- የመን…(ደረጄ ደስታ)

የአንድ ቀን ዜና – ቤልጅየም- ህንድ- የመን….. ሳዑዲ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ህልፈት ዜና!!! ደረጄ ደስታ ቤጅልየም ብራስልስ አቅራቢያ በሚገኘው  (A16-E42...

የኦሮሞ ክልል አመፅ ያስነሳቸው ጥያቄዎችና መፍትሄዎቹ (ያሬድ ጥበቡ)

የኦሮሞ ክልል አመፅ ያስነሳቸው ጥያቄዎችና መፍትሄዎቹ ያሬድ ጥበቡ    ታላቅ ወንድሜን ለማስታመም ሰሞኑን ቶሮንቶ በመሆኔ ከመረጃ ርቄ ቆይቻለሁ።...

የጥበቡ ቀዲል ወጋየሁ ንጋቱ (መሰለ ምትኩ)

የጥበቡ ቀዲል ወጋየሁ ንጋቱ መሰለ ምትኩ ወጋየሁ ንጋቱ በኢትዮጵያ እጅግ አድርጐ ስማቸው ከሚጠራ የመድረክ ተዋንያን አንዱ ነው። ወጋየሁ ከአባቱ ከአቶ...

ብልጽግና ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ዕውቅና ተሰጠው (ኦ.ዴ.ፓ - አማርኛ)

ብልጽግና ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ዕውቅና ተሰጠው! ኦ.ዴ.ፓ – አማርኛ   ‹እናት ፓርቲ› በሚል በመቋቋም ሂደት ላይ ለሚገኝ ፓርቲ ደግሞ ጊዜያዊ የምሥክር...

ከፕሬዝዳንቱ፣ ከጄነራሉና ከኢንሳው ቁልፍ ሰው ጋር የቃሊቲ ውሏችን!!! (ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን)

ከፕሬዝዳንቱ፣ ከጄነራሉና ከኢንሳው ቁልፍ ሰው ጋር የቃሊቲ ውሏችን!!! ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን እንዲህም ሆነ፡- ትናንትና የ“ሐበሻ ወግ” መፅሔት ባለቤት...

ከሰው ተራ ስንርቅ፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ!?! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ከሰው ተራ ስንርቅ፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ!?! ያሬድ ሀይለማርያም የአንድ አገር ፖለቲካ ምህልቁን የብሔር ወይም የኃይማኖት ወይም የቀለም ወይም ሌላ የማህበረሰብ...

በቃጠሎው የተቃጠለው ማነው? (ደረጄ ደስታ)

በቃጠሎው የተቃጠለው ማነው? ደረጄ ደስታ ዛሬ ያወራነው ነገር መች ሄዶ እሳት እንደሚሆን አናውቅም። ክብሪቱ ከተለኮሰ ቆይቷል እሳቱ ገና ዛሬ መንደዱ...