admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ዩኒቨርሲቲ ምንድን ነው? (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

ዩኒቨርሲቲ ምንድን ነው? ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም   ይህ ጽሑፍ ከተጻፈ ወደ ሃምሳ ዓመታት ይጠጋል። የዚህ አጭር ጽሑፍ ርዕስ የሚያቀርበው ጥያቄ ለብዙ ሰዎች ቀላል መስሎ ይታይ ይሆናል፡፡ ግን...

ሴት ሚኒስትሮቻችንን፣ አፈጉባኤዎቻችንን፣ዳኞቻችንን ለስንተኛ ጊዜ ነው ግን የታዘብናቸው?! (መስከረም አበራ)

ሴት ሚኒስትሮቻችንን፣ አፈጉባኤዎቻችንን፣ዳኞቻችንን ለስንተኛ ጊዜ ነው ግን የታዘብናቸው?! መስከረም አበራ ሴት ሁሉ ስለ ሴት ይጨነቃል ማለት አይቻልም ይሆን? "All women are not necessarily feminist " የሚሉት ፈረንጆቹ...

ታግተው የነበሩ 21 የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መለቀቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አስታወቀ

ታግተው የነበሩ 21 የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች  መለቀቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አስታወቀ   የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት   በደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ግጭት መከሰቱን ተከትሎ ወደ ቤተሰቦቻቸው በመሄድ ላይ የነበሩ ተማሪዎች ጫካ...

ግጭት በማባባስ እና እውነታን በመደበቅ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባዳ የሆኑት መገናኛ ብዙሃን!  (ያሬድ ሀይለማርያም)

ግጭት በማባባስ እና እውነታን በመደበቅ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባዳ የሆኑት መገናኛ ብዙሃን!    ያሬድ ሀይለማርያም ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን የመገናኛ ብዙሃን በብዙ ዘርፍ ልንመድባቸው እንችላለን። ለአሁኑ ትኩረቴ የሳቡት ግን...

“አማራ ክልል ብዙ መንቀሳቀስ አልቻልንም!” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

"አማራ ክልል ብዙ መንቀሳቀስ አልቻልንም!"   ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዮናስ አበራ እስኪ መጀመሪያ ቄሮ አርሲ አካባቢ እንዳትደርሱ ብሎ ስላባረራችሁ ነገር አጫውተን። እስኪ በቀደም ቄሮ ስለዘጋባችሁ ቢሮ ንገረን። እስኪ ባለፈው ቃሊቲ...

መረጃ ጠቅሼ ያቀረብሁት ታሪክ ለኦነጋውያንና  አፍ ነጠቅ ደቀ መዝሙራኖቻቸው ምቾች ነስቷቸዋል!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

መረጃ ጠቅሼ ያቀረብሁት ታሪክ ለኦነጋውያንና  አፍ ነጠቅ ደቀ መዝሙራኖቻቸው ምቾች ነስቷቸዋል!!! አቻምየለህ ታምሩ 1ኛ. በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የእስልምና አካባቢያዊ መንግሥት በመመስረት የሙስሊም ሱልጣኔት ያቋቋሙ አማሮች...

EDITOR PICKS