admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

….እነዚህ ፓርቲዎች የኢህአዴግ ቀለብተኛ ናቸው!!!” (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

"....እነዚህ ፓርቲዎች የኢህአዴግ ቀለብተኛ ናቸው!!!" ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና  የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር   “ኢህአዴግ ባለፉት 27 ዓመታት  ያደራጃቸውን  ፓርቲዎች ይዞ መቀጠል ሲያቅተው፣ ሌላው የኢህአዴግ ክንፍ ደግሞ ይዞ...

“ከዚህ ቦኋላ መታገስ አንችልም!!!” ( ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል)

“ከዚህ ቦኋላ መታገስ አንችልም!!!"    ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል  * "እኛ የትግራይ ህዝብ ተላላኪዎች ነን! ከትግራይ ህዝብ ውጪ ሌላ የሚያዝዘን ምድራዊ ኃይል የለም!!!"   … ይሄ ያለንበት መድረክ በጣም ከባድ...

መድደመርና መደምመር (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

መድደመርና መደምመር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም “መደመር” ማለት፡ የመደመር ዋነኛ ዓላማ ሀገራችን ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበቻቸውን የፖሊቲካና የኢኮኖሚ ድሎች ጠብቆ ማስፋት፣ የተሠሩ ስሕተቶችን ማረም እንዲሁም የመጻኢውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጎት...

“የማይቀርልህ እንግዳ፣ አጥብቀህ ሳመው!” (አብርሃ በላይ)

“የማይቀርልህ እንግዳ፣ አጥብቀህ ሳመው!” አብርሃ በላይ ትህነግ በፌዴራል መንግስት ላይ ጦርነት ካወጀች 3ተኛ ቀኑን ይዟል። እንደ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ጦርነት ቢሸሽ ተገቢ ነው።...

የቴዲ አፍሮ 40 እውነታዎች!!! (ግሩም ሰይፉ)

የቴዲ አፍሮ 40 እውነታዎች!!! ግሩም ሰይፉ  1.  40ኛ ዓመቱን ደፍኗል! 2. የተወለደው ሐምሌ 7 ቀን በአዲስ አበባ ፤ኳስ ሜዳ በተባለው ሰፈር ነው፡፡ 3. ወላጆቹ ለኪነጥበብ ቅርበት ያላቸው ባለሙያዎች...

አገራችን ወዴት እያመራች ነው? (ሰለሞን ወልዳዬ)

አገራችን ወዴት እያመራች ነው?   ሰለሞን ወልዳዬ   ይህ መልእክት ስለ አገራችን ህልውና ስለመኖርና አለመኖር  ቀጥታ የተመለከተ ይሆናል:: ስለኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በቅዱስ ቁራን እንዲሁም በታሪክ ብዙ ተብሉዋል ::በዚህ...

በአግባቡ ያልገዛ ትርፉ ኪሣራ ነው (ይነጋል በላቸው)

በአግባቡ ያልገዛ ትርፉ ኪሣራ ነው   ይነጋል በላቸው   አንዳንዴ ዝምታህን የሚሰብሩ ጉዳዮች ይገጥሙህና ለፈጣሪህ ወይም ለትውልድ ፍርድ ትተህ ላትጽፍበት ወይ ላትናገርበት ለራስህ የገባኸውን ቃል ትሰብራለህ፡፡ ሰሞነኛው የሀገራችን ሁኔታ...

EDITOR PICKS