admin
የዳንኤል ክብረት ኢወቅታዊ እውነታ (መስፍን አረጋ)
የዳንኤል ክብረት ኢወቅታዊ እውነታ
መስፍን አረጋ
ይህችን አጭር ጽሑፍ ለመጻፍ የተነሳሳሁት ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ‹‹ከዲሞክራሲ በፊት ፍትህ›› በሚል ርዕስ ያደረገውን ግሩም ንግግር ካዳመጥኩ በኋላ ነው፡፡ ...
ለኦሮሞ እና ለአማራ ልጆች (እንዲሁም ለክርስቲያኖች እና ለሙስሊሞች) አፈንዲ ሙተቂ
ለኦሮሞ እና ለአማራ ልጆች
(እንዲሁም ለክርስቲያኖች እና ለሙስሊሞች)
---
አፈንዲ ሙተቂ
---
ሀገሪቷ ሁላችሁንም ትፈልጋለች:: የፖለቲካው ጡዘት ነገሮችን በሰከነ አእምሮ የምንመለከትበትን ሃይል ስለነሳን የማንም ማጅራት መቺ መፈንጫ መሆናችን ያሳዝናል::...
አርሶ አደሩ ማን ነው? (መስከረም አበራ)
አርሶ አደሩ ማን ነው?
መስከረም አበራ
'የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች ከእስርቤት ፈትቼ ለቀቅኩ' ያለው ህወሃት/ኢህአዴግ በስውር ከሚሰራው ቅሌቶቹ በተጨማሪ በግልፅ በአደባባይ ህዝብን ትኩር ብሎ እያየ የሚቀባጥረው ቅሌቱም...
ሌሎችን ይነክሳል ብለህ የተዉከው ውሻ…!!! (ዳንኤል ክብረት)
ሌሎችን ይነክሳል ብለህ የተዉከው ውሻ...!!!
ዳንኤል ክብረት
አሜሪካ ታሊባንን ስትረዳ ያሰበቺው ሶቪየት ኅብረትን ለመውጋት ነበር፡፡ ቢን ላደንን ስታሠለጥን ሌሎችን ለመውጋት እንዲረዳት ነበር፡፡ በመጨረሻ ግን ትልቁን ኪሣራ...
የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!? (እንዳለ ጌታ ከበደ)
የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!?
እንዳለ ጌታ ከበደ
ከአብዮቱ በፊት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በተደጋጋሚ ‹ረብሻ› ያስነሱ እንደነበር ይነገራል፤ እንዳነበብነው ሲባልም እንደሰማነው፣...
እንቆቅልሽ! – እኔ ማን ነኝ! (ታዬ ደንዳአ)
እንቆቅልሽ! - እኔ ማን ነኝ!
ታዬ ደንዳአ
ቢቀጥልም ባይቀጥልም!
የኔ ትርፍ አይጎድልም!
ትላንት አንድ ወቅታዊ ስብሰባ ተደርጎ ነበር። በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት ተገናኝቶ ነበር። ...
በድንክዬዎቹ ወያኔዎች እጅ መውደቅ በራሱ መረገም ነው፡፡ በቃን የምንልበት ሰዓት አሁን ነው (ከይኄይስ...
በድንክዬዎቹ ወያኔዎች እጅ መውደቅ በራሱ መረገም ነው
በቃን የምንልበት ሰዓት አሁን ነው
ከይኄይስ እውነቱ
ኢትዮጵያ አገራችን ወያኔ በሚባል ድንክዬ ድርጅት እጅ ከወደቀች እነሆ ሦስት ዐሥርት ሊቈጠር የዓመት...
ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
* .ለመሆኑ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ስንት ሲሆን ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? ስንት የሀይማኖት ማዘውተሪያ ስፍራዎች...


























