admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

ድመቱ አዴፓ!!! (ቅዱስ ማህሉ)

ድመቱ አዴፓ!!! ቅዱስ ማህሉ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ሚዲያ ልማት ዋና መምሪያ ኃላፊ የሆኑት ረዳት ኮሚሽነር ሰይድ አህመድ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ። ትናንት እና...

የአንድ ጎሣና የአንድ ሃይማኖት እሳቤ በሀገር አስተዳደር ላይ ያለው ተፅዕኖ (ነፃነት ዘለቀ)

የአንድ ጎሣና የአንድ ሃይማኖት እሳቤ በሀገር አስተዳደር ላይ ያለው ተፅዕኖ ነፃነት ዘለቀ ከምንታዘበው ሀገራዊ ምስቅልቅል ሁኔታ አኳያ ጊዜው የአርምሞና የጸሎት ቢሆን ብዙዎቻችን የምንስማማበት ይመስለኛል፡፡ ላለፉት ሁለትና...

የቅማንት የማንነት ጥያቄ ወይንስ የሕወሓት ግልጽ ወረራ? (ብሥራት ደረሰ – ከአዲስ አበባ)

የቅማንት የማንነት ጥያቄ ወይንስ የሕወሓት ግልጽ ወረራ? ብሥራት ደረሰ  (አዲስ አበባ) አኞ አኞ የሚል ቀልድ ዘወትር መስማት ይሰለቻል፡፡ ወያኔ ላለፉት 40 ዓመታት ብዙ እጅ እጅ የሚሉ...

በዐፄ ዮሐንስ ዘመን የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

በዐፄ ዮሐንስ ዘመን የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የታተመው  ሰንደቅ ዓላማ የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ ዘመነ መንግሥት  የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ነው። ሰንደቅ ዓላማው መቀሌ...

ያለ መስዋዕትነት የተገነባ ሀገር የለም! (አሰፋ ሃይሉ)

ያለ መስዋዕትነት የተገነባ ሀገር የለም! አሰፋ ሃይሉ ባለፈው "ብሔራዊ የአንድነት በዓል" (ወይ እንደዚያ የመሠለ ስያሜ የተሰጠው) የጳጉሜን ዝግጅት በቤተመንግሥት ተደግሶ ሀገርን ጉድ ያሰኘችውን ታዳጊይቱን ትንታግ ገጣሚ...

ኢሬቻ በዶ/አብይና በአቶ ለማ አንደበት! (ዮሀንስ መኮንን)

ኢሬቻ በዶ/አብይና በአቶ ለማ አንደበት! ዮሀንስ መኮንን * Irreechi kenya irree keenyaa  (ኢሬቻችን ክንዳችን ነው) ኦቦ ለማ መገርሳ እና ዶ/ር ዐብይ አህመድ የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ በ OBN...

ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ  (መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ )

ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ    መስፍን ማሞ ተሰማ    አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ...

EDITOR PICKS