admin

admin
15212 POSTS 0 COMMENTS

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ!!! (ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ!!! ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው * የማናውቀው ዋቄፈታ ክርስቶስን ሊረታ የእርሱም የፖለቲካ ሐዋርያት የክርስቶስን ሐዋርያት ድል ሊያደርጉ አይችሉም!!! ልክ እንደ አክአብ ዘመን ለጊዜው ክርስትናን ቢረብሹትም...

ኦሮሞ ምኒልክን ማምለክ ይገባዋል! ማመስገን ሳይሆን ማምለክ!!! (ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ) 

ኦሮሞ ምኒልክን ማምለክ ይገባዋል! ማመስገን ሳይሆን ማምለክ!!!   ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ    ከፍተኛ ተነባቢነት ለማግኘት ችላ የነበረችው “አዲስ ነገር” ጋዜጣ ባልደረባና ሼር ሆልደር ነበር፡፡ በወቅቱ በጋዜጣው ላይ የሚወጡት በሳል ጽሑፎች...

ጥቅምት 2 መስቀል አደባባይ እንገናኝ፤ ስለ አፓርታይዳዊው አገዛዝም ድምጻችንን እናሰማ!!! (ባልደራሱ)

ጥቅምት 2 መስቀል አደባባይ እንገናኝ፤ ስለ አፓርታይዳዊው አገዛዝም ድምጻችንን እናሰማ!!! ባልደራሱ የአዲስ አበባ ህዝብ ጥቅምት 2 ቀን ጧት 3ሰዓት ላይ መስቀል አደባባይ በመገኘት አዲስ አበባን ወደ...

በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል.. የእውነት አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ! ” (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ )

በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል "       ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ   -  "የእውነት አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ! " በተለያዩ መጽሔት እና ጋዜጣ ላይ በዋና እና በምክትል...

የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነት ከልብ ወይስ በየወንዙ መማማል? (ያሬድ ሀይለማርያም)

የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነት ከልብ ወይስ በየወንዙ መማማል? ያሬድ ሀይለማርያም የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ አላውቅም ዛሬም አብሮ ለመስራት የተፈራረሙ መሆኑን በዜና ተገልጿል። እሰየው ነው። ኦሮሚያ...

የኦነጋውያን መሰባሰብ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

የኦነጋውያን መሰባሰብ. . . አቻምየለህ ታምሩ በመርኅ ደረጃ ማንኛውም አይነት መሰባሰብ ጥሩ ነው። ጥሩነቱም መሰባሰብ የሃሳብ ብዝሃነት ስለሚኖረውና የሃሳብ ብዙሃነት ካለ ደግሞ ለዘብተኛ የሆነው ስለሚያሸንፍ...

በኦሮሞ ህዝብ ከ30 እና 40 ዓመታት በፊት የሚነሱ ጥያቄዎች እንደ አዲስ አይቀርቡም!!! (ጠ/ሚ...

በኦሮሞ ህዝብ ከ30 እና 40 ዓመታት በፊት የሚነሱ ጥያቄዎች እንደ አዲስ አይቀርቡም!!! ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አበራ ገመቹ * ጋዲሳ ሆገንሳ ኦሮሞ!   * ‹‹በውስጡ ሰላም የሌለው ሰው ለሌላው...

EDITOR PICKS