>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በትግራይ ቲቪ በህዝብ ስም የለየለት የጦርነት ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው!!! (በብሩክ አበጋዝ)

በትግራይ ቲቪ በህዝብ ስም የለየለት የጦርነት ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው!!! በብሩክ አበጋዝ *በዚህ ሰዓት ህገ-መንግስት የሚባል የለም። (የህዝብ አሰተያየት) *...

ጅጅጋ ውጥረት  ላይ ነች! (ከድር እድሪስ)

ጅጅጋ ውጥረት  ላይ ነች! ከድር እድሪስ   * የጅጅጋ ቤተ መንግስት በፌደራልና በመከላከያ ሰራዊት ተከቧል።  በሰራዊቱና በአብድ ኢሌ ልዩ ሀይል መካከል...

‹‹ኩሸት›› እና ‹‹እውነት›› በልሂቃኗ ኢትዮጵያ!  — የዶ/ር አብይ፣ የዶ/ር ነጋሶና የአቶ መለስ ቆሎዎች!!

‹‹ኩሸት›› እና ‹‹እውነት›› — በልሂቃኗ ኢትዮጵያ!  አስፋ ሀይሉ  — የዶ/ር አብይ፣ የዶ/ር ነጋሶና የአቶ መለስ ቆሎዎች!! ‹‹ኩሸት›› የሚባለው...

ያለመታመን እዳ!! (የሽሀሳብ አበራ)

ያለመታመን እዳ!! የሽሀሳብ አበራ  መንግስት የሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ በጥርጣሬ እየታዮ እየወደሙ ነው፡፡ በሁሉም አካባቢዎች  ይሄ ተከስቷል፡፡ ኩርፊያ...

መጀን ! መጀን ! (ቬሮኒካ መላኩ)

መጀን ! መጀን ! ቬሮኒካ መላኩ * ለካ ይች ኢትዮጵያ የምትባል አገር አልተረፈችም ነበርሳ። ስጋዋን ግጠው በአጥንት ኖሯል ያስቀሩልን * ለካ መንገድ ዳር የጀበና...

ኮ/ል ፍሰሃ ደስታ በዶ/ር አብይ አህመድ ዙሪያ

አገር በጨረፍታ! (ደረጀ ደስታ)

አገር በጨረፍታ! ደረጀ ደስታ (ደርሼ መጣሁ) አዲስ አበባ አልተለወጠችብህም?    እንደኔ 17 ዓመታትን ቆይቶ ለተመለሰ ሰው ይቺ ጥያቄ “ታዲያስ!” የማለት...

በምጥ የተያዘችውን ሴት የገደሉ የክልል ፖሊሶች ለፍርድ አልቀረቡም!!! (ውብሸት ታዬ)

በምጥ የተያዘችውን ሴት የገደሉ የክልል ፖሊሶች ለፍርድ አልቀረቡም!!! ውብሸት ታዬ * ሆን ተብሎ ሕዝቡን ወደቁጣ ለመምራት  ካሳ በመስጠት ለመሸፋፈን እየተሞከረ...