>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ስሞት አጥንቴ ተፈጭቶ ሁሉም የኢትዮጵያ ግዛት ቢበተን ደስተኛ ነኝ!!!!" (አንዷለም አራጌ)

• ኢህአዴግን የታደገው በጭንቅ ሰአት የሳበው የኢትዮጵያዊነት ካርድ ነው!!! • የምናቆመው የዲሞክራሲ ሐውልት፣ ከአክሱምና ላሊበላ የሚልቅ መሆን አለበት •...

አብዲ ኢሌ ከስልጣን መውረዱን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አረጋገጠ - BBC|አማርኛ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝድንት የነበሩት አብዲ ሞሃመድ ኡመር ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የክልሉ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ሃላፊው ኢድሪስ ኢስማኤል ለቢቢሲ...

ለጉድ የጎለተው ‹‹ቤተ ክህነት›› (ከይኄይስ እውነቱ)

ለጉድ የጎለተው ‹‹ቤተ ክህነት›› ከይኄይስ እውነቱ በቅርቡ ‹‹ተካክሎ መበደል » በሚል ርእስ ባቀረብኹት አስተያየት የኢኦተቤ/ክርስቲያንን እንወክላለን...

ያቃጠሏት ሁሉ አንድ በአንድ ጠፍተዋል - ቅድስቲት ቤተክርስቲያን ግን ይኸው አለች!!! (አሰፋ ሀይሉ)

ያቃጠሏት ሁሉ አንድ በአንድ ጠፍተዋል – ቅድስቲት ቤተክርስቲያን ግን ይኸው አለች! አሰፋ ሀይሉ   “አምላክ ልቦናውን ይስጣችሁ፡፡ የምታደርጉትን...

ሰማያዊ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር   የ“ተዋህደን አብረን እንስራ” ጥያቄ አቅርቧል!!! (አለማየሁ አምበሴ)

ሰማያዊ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር   የ“ተዋህደን አብረን እንስራ” ጥያቄ አቅርቧል!!!፡፡ አለማየሁ አምበሴ     “ሰማያዊ” ፓርቲ በቅርቡ ወደ...

ጆሮ የተነፈገው የጅግጅጋው ጩኸት…. (ውብሸት ሙላት)

ጆሮ የተነፈገው የጅግጅጋው ጩኸት…. ውብሸት ሙላት   * ማልዶ ወደ አደባባይ የወጣው የአ.አበባ ህዝብ የጂጂጋ ወገኖቹን የድረሱልን ድምጽ ሲያስተጋባ ውሏል!!! ወደ...

የሟች መለያየት ለገዳይ እንጅ ለሟች አይጠቅመው!!! (ፋሲል የኔዓለም)

የሟች መለያየት ለገዳይ እንጅ ለሟች አይጠቅመው!!! ፋሲል የኔዓለም አብዲ ኢሌ ስልጣኑን ለማቆየት ከ3 ሺ በላይ የሌሎች ብሄር ተወላጆችን እንደ ከለላ (human...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጸመውን ድርጊት አወገዘች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጸመውን ድርጊት አወገዘች FBC አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 30 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ...